Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 36966
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 19 Apr 2020, 00:38
To absent minded!
Kassa M'rcha, from Kassala museum with love!
-
LeeVanCliff
- Member
- Posts: 805
- Joined: 14 Nov 2013, 13:07
Post
by LeeVanCliff » 19 Apr 2020, 10:58
Your people are shipped on Cargo planes, Moron!!!
Why don't you become like Digital Woyane and fight for their human rights. Digital Woyane is the true and honest Tigraway.
-
( ͡° ͜ʖ ͡°)
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Post
by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 19 Apr 2020, 13:09
በአፄ ዮሃንስ ዘመን የጐጃም ሰዎች ብሶት ሮሮ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። አፄ ዮሃንስ አክራሪ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ተብለው ይታወቃሉ። በ1880 ከንጉስ ተክለሃይማኖት ጋር ለመዋጋት ጐጃም በገቡ ጊዜ ግን ልክ ግራኝ አህመድ ይፈፅም እንደነበረው ጉዛምን እና ማቻከል ላይ አብያተ ክርስትያናትን አቃጥለው ታቦት ሰባብረዋል። ጳጳሱ አቡነ ሉቃስ፥ በዚህ ድርጊት ክፉኛ በማዘናቸው፣ "ደርቡሽን አጠፋለሁ" ብዬ መጣሁ ያልከው፣ ለጐጃም አንተ ደርቡሽ ሆንክበት!" ሲሉ ቅሬታቸውን ለንጉሱ ገልፀው ነበር።
የጐጃም ህዝብ ታቦቱ ከመቅደስ ወጥቶ እየተሰባበረ ሜዳ ላይ ሲወረወር ባይኑ በማየቱ ሮሮ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር። አፄ ዮሃንስ በደርቡሽ ሲገደሉም የጐጃም ህዝብ እልልታ ወሰን አልነበረውም። ደርቡሽ ጐንደር ከተማን ያቃጠለ፥ ካህናትንና መነኮሳትን ያረደ ሃይል ነበር። የጐጃም አዝማሪዎች ግን ደርቡሽ አፄ ዮሃንስን ስለገደለ ብቻ ተደስተው እንዲህ ሲሉ አዚመውለታል፥
- በእጃችን ሳይጠጣ - በእጃችን ሳይበላ፣
ደም መላሽ ሆነን - መሃመድ አብደላ፣
ዘሩን ይባርክለት - የሚያምንበት አላ፣