Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40145
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴድሮስ አዳኖም መውረዱ አይቀርም

Post by Horus » 17 Apr 2020, 01:19

ይህ ደሞ ለድሮም ሆነ አዲስ ያለም ሃያላን ተገን አድርገው በህዝባቸው ቆለጥ ላይ ጠርሙስ ሚያንጠለጥሉ ጥሩ ትምህርት ነው ። ለዚህም ለዚያ ጌታ አትገዛ ። ለሁሉም ቀን አለው። መቼ ነው ነው እንጂ የቻይናው ዳርሊንግ መውረዱ ልክ ጸሃይ በየቀኑ እንደ መውጣቷ ያክል አይቀሬ ነው !!!

https://www.msn.com/en-us/news/politics ... spartandhp

Horus
Senior Member+
Posts: 40145
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴድሮስ አዳኖም መውረዱ አይቀርም

Post by Horus » 17 Apr 2020, 02:08

Horus wrote:
17 Apr 2020, 01:19
ይህ ደሞ ለድሮም ሆነ አዲስ ያለም ሃያላን ተገን አድርገው በህዝባቸው ቆለጥ ላይ ጠርሙስ ሚያንጠለጥሉ ጥሩ ትምህርት ነው ። ለዚህም ለዚያ ጌታ አትገዛ ። ለሁሉም ቀን አለው። መቼ ነው ነው እንጂ የቻይናው ዳርሊንግ መውረዱ ልክ ጸሃይ በየቀኑ እንደ መውጣቷ ያክል አይቀሬ ነው !!!

https://www.msn.com/en-us/news/politics ... spartandhp
መቼም አበሻ ሲባል አሳዛኝ ህዝብ ነው። መለስ ዜናዌና ያ ሟች ጳጳስ ነኝ ባዩ የነሱ ካድሬ ይህን ቲድሮስ ሚባል ፓፕሊክ ሄልዝ ተማሪ ያንድ አገር ጤና ሚንስቴር ሲያረጉ ስንት የልብ አኪሞችህን እስር ቤት ሲያሰቀያዩ የነበሩ ቆሻሻ ግፈኞች ዛሬ ቀናቸው ደርሶ ሲጋለጡ ደደቡ አበሻ ዘረኝነት የተዋጋ መስሎት ቴድሮስን ሊደግፍ ይንደፋደፋል .። አበሻ አንጎሉ ማይጸዳ ስሜተኛ ፍጡር !!!

https://www.yahoo.com/news/obesity-link ... 41212.html

Horus
Senior Member+
Posts: 40145
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴድሮስ አዳኖም መውረዱ አይቀርም

Post by Horus » 17 Apr 2020, 02:41

ቆሻሻ ዎያኔ ያለም ነጋዴዎች አሽከሮች !!!




Horus
Senior Member+
Posts: 40145
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቴድሮስ አዳኖም መውረዱ አይቀርም

Post by Horus » 17 Apr 2020, 03:51

Here are the facts. China is a pagan liar cheap merchant. Tedros one slavish water carrier of Chinese dog eaters

https://www.msn.com/en-us/news/world/ch ... spartandhp

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ቴድሮስ አዳኖም መውረዱ አይቀርም

Post by Maxi » 17 Apr 2020, 06:25

US Republicans call for China centric WHO chief Tedros Adhanom Ghebreyesus to resign :lol: :lol:

https://www.aljazeera.com/news/2020/04/ ... 21640.html


Post Reply