እኔ ሆረስ እባላለሁ ። እውቀቴም ሆነ ጥናቴ ስለ ኢሮብ ሕዝብ አይደልም ። የሳሆም ሆነ የትግሬ ልሳን አላቅም ። ነገር ግን የግብጽ ስረ ነገር በሚመለከት ብዙ የስረ ቃል ምርምር አድርጌያለሁ ። ስለ ኑቢያና ላይኛው ግብጽ ስመራመር፣የኢሮብ ሕዝብ ስረ አመጣጥ ከኑቢያ ሊሆን እንደ ሚችል ልንገራችሁ ብዬ ነው።
የስማቸው ትርጉም በባህል እንዳለው እንኳን ደህና መጣችሁ የሚለው ትክክል አይደለም ። ትርጉሙ ከአባይ ወይም ናይል ጋር የተያያዘ ነው። እሮብ ከሁለት አውላሎ መጣ የሚለው በሰረ ቋንቋ ደረጃ ትክክል ነው ። ራሱ አዋላሎም ከኑቢያ ጋር ይገናኛል ።ሌላ ጥያቄ አትጠይቁኝ ። ይህ አባባሌ ስሜት ከሰጣችሁ የራስችሁን ምርምር ቀጥሉበት ። አስታ ላ ቪስታ !! ኬር !!!
Re: የኢሮብ ሕዝብ ግንድ ኑቢያ ነው
This is always an interesting topic, if I were to travel in time, I would much rather go to the past than the future, compared to the past the future is much less interesting. .Horus wrote: ↑16 Apr 2020, 02:56እኔ ሆረስ እባላለሁ ። እውቀቴም ሆነ ጥናቴ ስለ ኢሮብ ሕዝብ አይደልም ። የሳሆም ሆነ የትግሬ ልሳን አላቅም ። ነገር ግን የግብጽ ስረ ነገር በሚመለከት ብዙ የስረ ቃል ምርምር አድርጌያለሁ ። ስለ ኑቢያና ላይኛው ግብጽ ስመራመር፣የኢሮብ ሕዝብ ስረ አመጣጥ ከኑቢያ ሊሆን እንደ ሚችል ልንገራችሁ ብዬ ነው።
የስማቸው ትርጉም በባህል እንዳለው እንኳን ደህና መጣችሁ የሚለው ትክክል አይደለም ። ትርጉሙ ከአባይ ወይም ናይል ጋር የተያያዘ ነው። እሮብ ከሁለት አውላሎ መጣ የሚለው በሰረ ቋንቋ ደረጃ ትክክል ነው ። ራሱ አዋላሎም ከኑቢያ ጋር ይገናኛል ።ሌላ ጥያቄ አትጠይቁኝ ። ይህ አባባሌ ስሜት ከሰጣችሁ የራስችሁን ምርምር ቀጥሉበት ። አስታ ላ ቪስታ !! ኬር !!!
BTW የኢሮቡ ነገር ከምን ተነስተህ ነው። ከቋንቋ ነው, ከባህል ወይስ ከlocal narratives, it would be interesting to know on what basis you're making the association. Egypt is more of a North Eastern African civilisation than a Middle Eastern one, but why only Irob?
Re: የኢሮብ ሕዝብ ግንድ ኑቢያ ነው
Interesting
There’s a saying “who cares about a dead fish except a fisher man”
Why do you care about irob people who are irrelevant (pop. Less than 10,000) in where they came from?
I’ve talked to a guy from that tribe and he said originally they migrated from Somalia and they look Somalis too, especially their ladies resemble Somali ladies... pretty.
The only important tribe in that part of the world are Afar.... others who cares?