Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ልኢትዮዺያውያን

Post by tlel » 15 Apr 2020, 19:59

ለብዙ ኣመት እንደ ኤይድስና ኣሁን ደሞ ኮሮና የህዝበ ፍርሃትን በመጠቀም ኣግባብ ያልሆነ ኪኒኖች ክትባቶች የኢትዮዺያን ህዝብ ሊጨርስ ተነስቷል። የኢትዮዺያ ህዝብ በራሱ ጥረትና በመረዳዳት መንግስት ከረዳ እሰየው ነው። ባስቸኳይ ማንኛኛውም ነገር በመንግስትም ሆነ በጤና ጥበቃ እንዳይሰማ። እንደውም፣ ስራ ላይ መሳተፍ ኣለበት፤ ኣዝውንትን ህመም ያላቸውን ማህበረሰብ በኮረና የሚጠጠቁት እነሱ ስለሆኑ፣ በፆም፣ ፀሎት፣ ጥሩ ነፋሻ ኣካባቢ፨ወይም እንደ ገዳም ቦታ በፀሎት፣ ሞቃት ቦታ እንዲቀመጡ ማድረግ ነው። ኮሮናን እውን ለማድረግ ሌላው ጦርነት ከኮሮና ጋር የተለያየ ጤና ኣዋኪ ሊደረግ ይችላላ። ህዋሃቶች ሆነ ነፃውጪዎች የበላይ ስለሆኑ ሁሉን ነገር መረጃው ኣላቸው። ዋና ኣላማው ኢትዮዺያ የሚለውን ህዝብ ለመጨረስ ስለሆነ በዚህ ህዝብ ጥቃት ዘዴዎች ይደግፋሉ ምክንያቱም ኣላማቸውን ኢትዮዺያ የሚለውን ሃይል ጦር ሳያነሱ ለማጥቃት ይጠቀሙበታል ከውጭ ሃይል ጋር በመሰማጠር። ስለዚህ ኢትዮዺያዊው እርስ በራስ መደጋገፍ ነው ያለባቸው።