Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS የጼንጤ ዶክተሮች በ21ኛው ክፍለ ዘመን ምን ነካቸው? ሚስት እንኳን በፍቃዳቸው ማግባት አይችሉም ጌታ ካልፈቀደ @breakingtaboo

Post by clear12 » 15 Apr 2020, 14:47

:lol: :lol: :lol: መናፍቃን በራሳቸውም ምንም መወሰን ማድረግ የማይችሉ የሚያገቡትን ሚስት፣ የሚኖሩትን ህይወትና የሙያ ፍቃዳቸው የሚመርጥላቸው ጌታ የሚሉት መንፈስ ነው፥፥ ይህ እንደሮቦት ሌላ መንፈስ የፈቀደላቸውን የሚኖሩት ህይወት ከተሸፋፈነበት ወጥቶ (@breakingtaboo) ማንም በግልጽ እንዲያውቀው መደረግ አለበት :lol: :lol: