በወያኔ ተጽንሶ የበረከትን ጡት ጠብቶ ያደገው የአሁኑ አዴፓ መግለጫ በረከት ያስረክበውን የመንግስ መዋቅር ተጠቅሞ አብንና ፋኖን ለመደምሰስ እንደተነሳ የሚያሳይ የፖለቲካ መግለጫ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት እራሱን እያዘጋጀ እንደሆነ ነው፡ ይህንን ለማድረግ የተነሳው ደግሞ በራሱ ጉልበት ተማምኖ ሳይሆን በወያኔና በኦነግ አቀንቃኞች የሚመራውን የፊደራሉን የድጋፍ በመተማመን ነው፡፡ እውነት የአማራን ህዝብ ጽጥታና ደህንንነት የሚያስቡ የአማራ ወኪሎች ቢሆኑ ኖሮ ኦዲፒ 18 ባንክ የዘረፈውን ፤ የዉጭ ኢንቨስተሮችን ከነመኪናቸው ያቃጠለውን ፤ክ50 በላይ የኦዲፓን አባላት የገደለውን ኦነግና ኦነግ ሻኔን እንዴት አድርገው በአክብሮት እንደያዙትና ኦነግን እንዴት አድርገው ከኦዲፓ እንዴት አድርገው እንዳሰባጠሩት መማር ይችሉ ነበር ፤ ነገር ግን አሁን ሁሉንም የአማራ ወኪሎችን እንደ አማራ ጠላት አድርጎ ፖለቲካ መግለጫ በመስጠት ለኦነግ እና ለአያቶላ ጸረ አማራ ሀይሎችን ግልጽ ጦርነት አብን ላይ እንዲከፍቱ ያደረገ እስከዛሬ አማራ ላይ ካደረጉት ክህደት ሁሉ የባሰ እርምጃ ነው፡ አማራን ልጋጋም እያሉ ሲሳደቡ የነበሩትን የነበረከት ሎሌዎች ጉያቸው ሾግጠው ፋኖና አብን ላይ ግልጽ ጦርነት መክፈታቸው ምን ያህል የበሰበሰ ድርጅት አዲፓ መሆኑን በግልጽ የሚያሳይ ነው፡፡ እስካሁን በአማራ ደርሰዋል የተባሉ በደሎች በተወሰኑት እፋኖንና የአብን ስም ተጠቅመው ወነበዱ የተባሉትን ጸረ ህብረተሰብ የሆኑንት ለመቆጣጠር እንደዚህ አይነት ጸረ አማራ መግለጫ ማውጣት አያስፈልገም ፡፡ አብን ውስጥ ያሉ ምሁራን ለአማራ ህዝብ ጥቅም የቆሙ ፤ በወያኔ የተተከለውን አማራን የሚያጠቁ ተቃማትንና ፖሊሲዎችን ለማፍረስ የሚታገል ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው፡ አሁን ግን እዴፓ መሀል ሰፋሪዎች ላይ እርምጃ እወስዳለው የሚለው መልሶ የፖለቲካዊን መድረክ በፍጹም ለመቆጣጠር ነው፡ ይህ ግን የሚወስደው የአማራን ህዝብ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ወያኔ አማራን ለማጥፋት ካለመው በላይ በወያኔ ጥርሳቸውን በነቁሉ ሎሌዎቹ የተጠነሰሰ ትልቅ ጥፋት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ወያኔ በመደራጀቱ አዲስ አበባ ድረስ መጥተው እየሰደቡት ኦዲፓዎች ጸጥ በለው ጉዟቸውን ቀጥለዋል ጉልበታቸውን ለማፈጠም፤ ኦዲፒዎች በየሳምቱ ወታደር እያስመርቁ በሚገኙበት ግዜ አዲፓ ልዩ ሀይል ማሰልጠኑን ቀጥ አድርጎ አቁሟል ፤ ይባስ ብሎ ደሞ በራሱ ተደራጅቶ እራሱን እንዳይከላከል ዘመቻ ለመክፈት አዋጅ አዉጇል ፡አዴፓ ድንቁርናው ግን በኢትዮጵያ ተበትነው ያሉ አማራዎች መጤዎች እየተባሉ ሲታረዱ አንዴ እንኳን ተነስቶ መግለጫ ያማያወጣው ፤ እነጀዋር ሲሰድቡትና ሲያላግጡበት ትንፍሽ የማይለው ፤ አሁን ፋኖንና አብንን ወያኔ በሚጠቀምበት ቃላት የማስፈራርያ ዛቻ ማድረጉ የበለጠ ህዝቡ እንዲተፋው ነው የሚያደርገው ፡፡
በአሁኑ ሰአት ማንም የአማራን ጥቅም እጠብቃለሁ የሚል ፤ አዴፓን እንደጠላት መፈረጅ ትልቅ ስህተት ነው እያለ ብዙ ሰው የአብን አክራሪዎችም ይሁኑ ፍኖ አክራሪዎችን እየገሰጸ ይገኛል ፤ ለንም ቢባል በአሁኑ ሰአት የድርጅትር መዋቅር ያለው ህዝቡን ማንቀሳቀስና ህዝቡ ጥቅሙን እንዲያስከብር ማድረግ የሚችል ተቋም ስለሆነ፤ አሁን ግን አማራ የተለያየ ጥያቄዎች ማድረስ አቅም እያነስው ደግሞም በፊደራሉ የስልጣን ድርሻዉን የሚወከለውን ህዝብ በሚመጥ መልኩ መካፈል ሳይችል ይህንን ሚአይነት ጸረ አማራ የሆነ ህዝቡን ለብዙ አመታት አውርዶ የሚጥል እርምጃ ለመውሰድ መግለጫ ማውጣቱ ከዚህ በፊት ነፍስ የሌለው ሎሌ ነው የሚለውን ፍረጃ እውነት ያደርገዋል ፡፡ እርግጥ የአማራ ህዝብን ደህንነት ሀላፊነት የመወጣት ግዲታ አለበት ; ይህ ደግሞ የአዴፓ ብቻ ሳይሆን የአብንም የፋኖም ሀላፊነት ነው፡ በዚህ ምንም አይነት ልዩነት ሊኖርም አይችልም ፡ ከአዲፓም ይሆን ክአብን ወይም ከፋኖ የድርጅቱን ስም በመጠቀም ወንጀል ውስጥ የሚሳተፉትን እየመነጠሩ ማውጣ የሁሉም ሀላፊነት ነው ፤ ለዚያ አብረው ተሰብስበው የጋራ አቋም ይዘው መስራት መቻል አለባቸው፡ የአዲፓ መግለጫ ግን ህዝቡ ከጀርባው የጣለውን የበረከትን አገዛዝ ለመመለስ የተሰናዳ የአማራ አስተዳደር እንዳለ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ፍጽሞየ የማይሆን ቅዥት ነው፡፡ አዲፓም አይገዛም አማራን ብቻ ሳይሆን መላው ሀገሩን ወደ ነውጥ የሚወድ እርምጃ ነው በሁሉም ሊወገዝ ይገባል ፡ መግለጫው ወያኔ ወያኔ የሚል ክርፋታ ያለው መግለጫ ነው ፡ ጊዜው ሳይረፍድ ሁሉም ወገኖች የአማራ ጠላት የሆኑትን ከመሀል መጥረው ማውጣትና ለአማራውና ለመላው ኢትዮጵያ ተገን የሆነ በመውሰድ ይህንን አማራን የማይመጥነው ሴራ ባስቸኳይ መክሰም አለበት፡፡
Re: የአዲፓ ጸረ አማራ ሴራ ባጭሩ መቀጨት አለበት!
Weid moshlaaqqaa hulla!TGAA wrote: ↑12 Apr 2020, 18:37በወያኔ ተጽንሶ የበረከትን ጡት ጠብቶ ያደገው የአሁኑ አዴፓ መግለጫ በረከት ያስረክበውን የመንግስ መዋቅር ተጠቅሞ አብንና ፋኖን ለመደምሰስ እንደተነሳ የሚያሳይ የፖለቲካ መግለጫ ነው፡፡ ይህ ማለት ደግሞ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት እራሱን እያዘጋጀ እንደሆነ ነው፡ ይህንን ለማድረግ የተነሳው ደግሞ በራሱ ጉልበት ተማምኖ ሳይሆን በወያኔና በኦነግ አቀንቃኞች የሚመራውን የፊደራሉን የድጋፍ በመተማመን ነው፡፡ እውነት የአማራን ህዝብ ጽጥታና ደህንንነት የሚያስቡ የአማራ ወኪሎች ቢሆኑ ኖሮ ኦዲፒ 18 ባንክ የዘረፈውን ፤ የዉጭ ኢንቨስተሮችን ከነመኪናቸው ያቃጠለውን ፤ክ50 በላይ የኦዲፓን አባላት የገደለውን ኦነግና ኦነግ ሻኔን እንዴት አድርገው በአክብሮት እንደያዙትና ኦነግን እንዴት አድርገው ከኦዲፓ እንዴት አድርገው እንዳሰባጠሩት መማር ይችሉ ነበር ፤ ነገር ግን አሁን ሁሉንም የአማራ ወኪሎችን እንደ አማራ ጠላት አድርጎ ፖለቲካ መግለጫ በመስጠት ለኦነግ እና ለአያቶላ ጸረ አማራ ሀይሎችን ግልጽ ጦርነት አብን ላይ እንዲከፍቱ ያደረገ እስከዛሬ አማራ ላይ ካደረጉት ክህደት ሁሉ የባሰ እርምጃ ነው፡ አማራን ልጋጋም እያሉ ሲሳደቡ የነበሩትን የነበረከት ሎሌዎች ጉያቸው ሾግጠው ፋኖና አብን ላይ ግልጽ ጦርነት መክፈታቸው ምን ያህል የበሰበሰ ድርጅት አዲፓ መሆኑን በግልጽ የሚያሳይ ነው፡፡ እስካሁን በአማራ ደርሰዋል የተባሉ በደሎች በተወሰኑት እፋኖንና የአብን ስም ተጠቅመው ወነበዱ የተባሉትን ጸረ ህብረተሰብ የሆኑንት ለመቆጣጠር እንደዚህ አይነት ጸረ አማራ መግለጫ ማውጣት አያስፈልገም ፡፡ አብን ውስጥ ያሉ ምሁራን ለአማራ ህዝብ ጥቅም የቆሙ ፤ በወያኔ የተተከለውን አማራን የሚያጠቁ ተቃማትንና ፖሊሲዎችን ለማፍረስ የሚታገል ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ናቸው፡ አሁን ግን እዴፓ መሀል ሰፋሪዎች ላይ እርምጃ እወስዳለው የሚለው መልሶ የፖለቲካዊን መድረክ በፍጹም ለመቆጣጠር ነው፡ ይህ ግን የሚወስደው የአማራን ህዝብ ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ወያኔ አማራን ለማጥፋት ካለመው በላይ በወያኔ ጥርሳቸውን በነቁሉ ሎሌዎቹ የተጠነሰሰ ትልቅ ጥፋት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ወያኔ በመደራጀቱ አዲስ አበባ ድረስ መጥተው እየሰደቡት ኦዲፓዎች ጸጥ በለው ጉዟቸውን ቀጥለዋል ጉልበታቸውን ለማፈጠም፤ ኦዲፒዎች በየሳምቱ ወታደር እያስመርቁ በሚገኙበት ግዜ አዲፓ ልዩ ሀይል ማሰልጠኑን ቀጥ አድርጎ አቁሟል ፤ ይባስ ብሎ ደሞ በራሱ ተደራጅቶ እራሱን እንዳይከላከል ዘመቻ ለመክፈት አዋጅ አዉጇል ፡አዴፓ ድንቁርናው ግን በኢትዮጵያ ተበትነው ያሉ አማራዎች መጤዎች እየተባሉ ሲታረዱ አንዴ እንኳን ተነስቶ መግለጫ ያማያወጣው ፤ እነጀዋር ሲሰድቡትና ሲያላግጡበት ትንፍሽ የማይለው ፤ አሁን ፋኖንና አብንን ወያኔ በሚጠቀምበት ቃላት የማስፈራርያ ዛቻ ማድረጉ የበለጠ ህዝቡ እንዲተፋው ነው የሚያደርገው ፡፡
በአሁኑ ሰአት ማንም የአማራን ጥቅም እጠብቃለሁ የሚል ፤ አዴፓን እንደጠላት መፈረጅ ትልቅ ስህተት ነው እያለ ብዙ ሰው የአብን አክራሪዎችም ይሁኑ ፍኖ አክራሪዎችን እየገሰጸ ይገኛል ፤ ለንም ቢባል በአሁኑ ሰአት የድርጅትር መዋቅር ያለው ህዝቡን ማንቀሳቀስና ህዝቡ ጥቅሙን እንዲያስከብር ማድረግ የሚችል ተቋም ስለሆነ፤ አሁን ግን አማራ የተለያየ ጥያቄዎች ማድረስ አቅም እያነስው ደግሞም በፊደራሉ የስልጣን ድርሻዉን የሚወከለውን ህዝብ በሚመጥ መልኩ መካፈል ሳይችል ይህንን ሚአይነት ጸረ አማራ የሆነ ህዝቡን ለብዙ አመታት አውርዶ የሚጥል እርምጃ ለመውሰድ መግለጫ ማውጣቱ ከዚህ በፊት ነፍስ የሌለው ሎሌ ነው የሚለውን ፍረጃ እውነት ያደርገዋል ፡፡ እርግጥ የአማራ ህዝብን ደህንነት ሀላፊነት የመወጣት ግዲታ አለበት ; ይህ ደግሞ የአዴፓ ብቻ ሳይሆን የአብንም የፋኖም ሀላፊነት ነው፡ በዚህ ምንም አይነት ልዩነት ሊኖርም አይችልም ፡ ከአዲፓም ይሆን ክአብን ወይም ከፋኖ የድርጅቱን ስም በመጠቀም ወንጀል ውስጥ የሚሳተፉትን እየመነጠሩ ማውጣ የሁሉም ሀላፊነት ነው ፤ ለዚያ አብረው ተሰብስበው የጋራ አቋም ይዘው መስራት መቻል አለባቸው፡ የአዲፓ መግለጫ ግን ህዝቡ ከጀርባው የጣለውን የበረከትን አገዛዝ ለመመለስ የተሰናዳ የአማራ አስተዳደር እንዳለ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ፍጽሞየ የማይሆን ቅዥት ነው፡፡ አዲፓም አይገዛም አማራን ብቻ ሳይሆን መላው ሀገሩን ወደ ነውጥ የሚወድ እርምጃ ነው በሁሉም ሊወገዝ ይገባል ፡ መግለጫው ወያኔ ወያኔ የሚል ክርፋታ ያለው መግለጫ ነው ፡ ጊዜው ሳይረፍድ ሁሉም ወገኖች የአማራ ጠላት የሆኑትን ከመሀል መጥረው ማውጣትና ለአማራውና ለመላው ኢትዮጵያ ተገን የሆነ በመውሰድ ይህንን አማራን የማይመጥነው ሴራ ባስቸኳይ መክሰም አለበት፡፡
From one side brutal Corona is killing us while from the other side Yegobez aleqa anarchists are killing us. Bad to the bones indeed! isn't it?
Now it is Prosperity time and tide but not the old adp you want to stamp adp logo on their face and trying to shoot at them. All of those armed "Ye gobez aleqa" shameless anarchists constantly terrorizing, shooting and looting families and communities must hand themselves up to the government and ask for mercy, which may be granted or denied. For your own good things must have an end! Okay? Okay!