Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

እንግሊዝና አሜሪካ ኢትዮጵያን በዘር ለማፍረስ ወያኔን አስታጥቀው አዲስ አበባ አስገቡ፤ ቴድሮስንም እንዳይሾሙ ነግረናቸው ነበር። አሁን የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን ሰጥቶአል !!

Post by Horus » 07 Apr 2020, 20:36

ቅድም ነበር እንጂ አድቅቆ መደቆስ፣
አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ፤

ቢደልሉት ጉልበት በጎመን በውሸት፣
ይለግም የለም ወይ ሲወጣ አቀበት፣
ተነሳ ተቀመጥ በል ተራመድ ሲሉት፤

ዝምታን የቸረ ያለም አረመኔ አህያ ሲበላ፣
ይሀው ዛሬ ነቃ ባመጣው ኮሮና እራሱ ሲበላ።


https://www.msn.com/en-us/news/politics ... spartanntp

አህያ ሲበላ (ይላላል)
እራሱ ሲበላ (ይጠብቃል)

Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: እንግሊዝና አሜሪካ ኢትዮጵያን በዘር ለማፍረስ ወያኔን አስታጥቀው አዲስ አበባ አስገቡ፤ ቴድሮስንም እንዳይሾሙ ነግረናቸው ነበር። አሁን የኢትዮጵያ አምላክ መልሱን ሰጥቶአል !!

Post by Horus » 08 Apr 2020, 02:13

ዝሆኖቹ ሲጋጩ ሳሩ ይሞታል እንዲሉ ያለም ሃያላን በቫይረስ ሲዋጉ ማስተዋል የማይፈልግ ሳር ቢታጨድ፣ ቢሞት ይገባዋል !!


Post Reply