Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Science Meets Ethio Fictions እስራኤል ዳንሳን ተንበርክከው የተማጸኑት ፕሮፌሰር ማርታ በፕሮፌሰር ክራውስና ፕሮፌሰር ቴሬስ አይን

Post by clear12 » 07 Apr 2020, 12:25

በዚህ ቪዲዮ ሰው ሽምድዶ ፕሮፌሰር እንኳን ቢሆን ሎጂክን (logical thinking & rational reasoning) መጠቀም የማይችል ከሆነ የማንም መጫወቻ እንደሚሆን ፕሮፌሰር ማርታ ምሳሌ ሆነው በክፍል አንድ በግልጽ ያሳዩናል..... “Those who can make you believe absurdities, can make you commit atrocities.” ― Voltaire,

P.S: ዳንሳ ጌታ ምናምን በሚል ቃላትና ጥቅስ ድርደራ ሰው ጭንቅላቱ ውስጥ የሌለ ነገር ያለ መስሎት ለመሳልና (Imagination) ለምንና እንዴት ብሎ እንዳይጠይቅ ለማዘናጋት መድረክ ላይ የሚፈጥረውን ግርግር ፣ ሙዚቃና ግጥም ይመልከቱ:: --ይህንን ሁሉ ትንቢት ዳንሳ እንደሚለን ጌታ ከተናገረ ለምን ሳይሆን ቀረ? ለምን ዳንሳና ፕሮፌሰሯ ተጣልው መድረክ ላይ ወጡ? ውይስ የዳንስና የፕሮፌሰሯ ትንቢት የሚፈጸመው በሰማይ ነው???????





Post Reply