#የአብይ አሀመድ የመንግስት አካል ያደረገዉ ነዉረኛ አፀያፊ ድርጊት በድሬደዋ!!
ተረኝነት እንጂ ለውጥ የለም የምንለው በምክንያት ነው ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት በወንድማችን የድሬደዋ # ሳተናው መሪ#ሲሳይ_አየለ ላይ ህግን አስከብራለው የሚለው አካል የፈፀመበት አፀያፊ ተግባርና ድብደባ ነው!!!
ይሄ ልጅ አጥፍቶ እንኳን ቢሆን በእንደዚህ አይነት አደለም ለህግ መቅረብ ያለበት ህግን በመከተል መጠየቅ ይቻል ነበር !!! እውነት እውነት እላቹሀለው ብልፅግና ተብየዎች ልታፍሩ ይገባቹሀል።


