GOOD NEWS ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ኤክስፐርቶች በሽታውን እንደተቆጣጠሩት አሳወቁ
ኮሮና ቫይረስን (COVID-19) በዛቻና በመላምት ከኢትዮጵያ ሊያጠፉ የተነሱ ነብይ ነን ባዮች
Re: GOOD NEWS ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ኤክስፐርቶች በሽታውን እንደተቆጣጠሩት አሳወቁ
ኮሮኖ (CoronA) የምትለው አሮጊት አክስት ህ ነች እንዴ???? ሲያታልል የተጋለጠ አይን አውጣ መናፍቅ ሲንጫጫ ማየት ደስ ይላል
ጥሩ ነው ብዙ ሰው እንዲያነበው መልስሽ ይረዳል