Re: 1.2 ቢሊዮን ህንድ በቁለፋ ላይ፣ አሜሪካኖች በዶላር ባህር ወስጥ፣ አዲስ የአይጥ ቫይረስ በቻይና ጀመረ ፣ ኢትዮጵያ በጎሳ መንጋ ወረራ ላይ ነው ትኩረቷ !!
ልብ በሉ ላምሳ አመት በጎሳ ቫይረ ስትደማ የኖረችው አትዮጵያ አሁን በቻይና የለሊት ወፍ ብልታዎች ቫይረስ ልታልቅ አፋፍ ላይ ነች። ደሞ አይጥ ከሚበሉ ቻይናዎች ደሞ አዲስ ወረርሽኝ እየተነሳ ነው ። አለም ላይ ይህ ሁሉ ሲሆን ባበሻ አገር ጫካ ተኝተው አገር የሚያምሱ፣ሌሎች መሃይማን ህዝቡ ራሱን ከእልቂት እንዳይከላከል የሚያምሱ ይጎሳ ደንቆሮች ባገራችን አሉ።