5፤23 ደቂቃ ላይ ተከተሉት
ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው፣ 40 ሺ ወያላ ካድሬ መለስም ነበው
ይህ አስገራሚ ሰው በ14 ወራት ውስጥ 30 መጻህፍት አንብቦ 2 መጻህፍት ጽፎ ወጣ !! ያገሬ ወጣት አንድ እውነተኛ መሪ፣ ልሂቅ፣ ኤክስፐርት፣ አንስተማሪ እነሆ !! በዚህ በያዝነው ዘመን አንድ ትልቅ ፍልስፍና፣ ቲኦሪ እያደገ ነው። እሱም ጸረ ተሰባሪነት ይባላ ። እነዚህ ጸረ ተሰባሪ ሰዎች እጅግ ጥቂት ሲሆኑ እነሱም በአደጋና ቀውስ የሚያድጉ ይባላሉ። ቀውስና አደጋ የቀሩትን ሲሰብር እነዚህን ግን እንደ ምግብ እና ጸጋ ያበለጽጋቸዋል ፣ ይመነድጋቸዋል ። ኤርሚያ ማለት ያ ነው !!!
5፤23 ደቂቃ ላይ ተከተሉት
5፤23 ደቂቃ ላይ ተከተሉት
Last edited by Horus on 24 Mar 2020, 01:26, edited 3 times in total.
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው
ልክ እንደ መንግስቱ፣ ልክ እንደ ዎያኔው መለስ፣ አቢይም ስለ 40 ሺ ሹክሻክ ካድሬዎቹ፣ ክራይ ሰብሳቢ ስራ ፈላጊዎችን ነው ሚነግረን ። በሁለት አመት ወስጥ አንድ ዎያኔ ያልሆነ ትልቅ ምሁር ኢትዮጵያ እንዲገባ አልሆነም። ጉዱ ገና ይታያል ያቢይ ፖፑሊዝም !!!
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው፣ 40 ሺ ወያላ ካድሬ መለስም
እኔ አቢይን በጣም እወደዋለሁ፣ ግን በፍጹም አላምነውም።
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው
This guys was doing shua shua with Weyane, and there was video, but he keeps lying. Now he wants the PP attention.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12898
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው፣ 40 ሺ ወያላ ካድሬ መለስም
When Prof. Merera Gudina used the same wording to describe the current political situation in the country, he was readily labelled as an ethnic demagogue, who spouses a bad will for the country.
Now a certain Negade is using the same words and he is readily said a foresighted and brilliant hero. People of double standard have no shame!
Definitely they can't decide on the future of the country, the country must produce more level-headed personalities, who are guided by a logic instead of sheer hate.
Now a certain Negade is using the same words and he is readily said a foresighted and brilliant hero. People of double standard have no shame!
Definitely they can't decide on the future of the country, the country must produce more level-headed personalities, who are guided by a logic instead of sheer hate.
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው፣ 40 ሺ ወያላ ካድሬ መለስም
Defend,
ኢርሚያ አመልጋ ልሂቅ የተባለው ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ ነች ስላለ አይደለም ። ይህን ብዙ ብዙ ሰዎች ብለውታል። ኤርሚያን ብሪሊየንት የሚያስብለው ብሪሊየንት የቢዝነስ ልሂቅ እና ፍላስፋ ስለሆነ ነው። ኬር !

There is no brilliance to be found from a conman who was caught more than once being a conman.
Pardons don't make him innocent either, just the beneficiary of political circumstance..
Pardons don't make him innocent either, just the beneficiary of political circumstance..
Re: ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ፤ አዲስ መጽሃፍ በኤርሚያስ አመልጋ ! አቢይ አሁንም በሺ የሚቆጠሩት ግዙፍ ባለም የተበተኑ ልሂቃን መሳብ ያልቻለ መሪ ነው፣ 40 ሺ ወያላ ካድሬ መለስም
How normal is someone calling a thief, even according to TPLF definition, and lucky to be pardoned by Abiy a brilliant business minded person?
Unless, that someone, had a chance to [deleted] the brilliant business minded person rear end!!!!!