Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ABIY'S PLAGIARISM CAUGHT AGAIN!የሰሞኑ ምሁራንን ያንቋሸሸበት ንግግሩ ከራሱ የመነጨ ሳይሆን Rich Dad Poor Dad ከሚባለው የ R. Kiyosaki መፅሃፍ የተኮረ

Post by TGAA » 17 Mar 2020, 02:08

ጥፍራሙ ያቤሎ ፡ ያንተን ቆሻሻ የተሰገሰገበት ጥፍርህን መቆራረጡ ትንሽ አጸያፊ ቢሆንም but somebody has to do it. Here we go. Plagiarism ምን እንደሆነ ግብጽ ዮኒቨርሲቲ ምን እንደሆነ በደንብ አላስተማሩህም መሰለኝ ፡ አብይ የተናገረው ንግግር በምንም መልኩ ቢታይ Original thinking ተብሎ የሚመደብ አይደለም ስለዚህ it doesn't meet the plagiarism high-bar that is required. አንተ ለምሳሌ መአት ዝባዝንኬ እዚህ ፎርም ላይ እያመጣህ ትለድባለህ አንዱ የንተን ቅራቅንቦ ወስዶ ንግግር ቢያደርግ ያንተ ቅራቅንቦ ለplagiarism ነው ብለህ ሳንባ የሚመስል የዝንጀሮ ላንቃህን ብታሰይ plagiarism ማለት አይደልም ምክንያቱም ያንን ሀሳብ የአምስተኛ ክፍል ተማሪ አንስቶ ሊከራከርበት የሚችለው ተራ ተራ ሀሳብ ስለሆነ ማለት ነው ፡ የእንቁላል ነጋዴ ለልጁ _ ልጄ ትምህርት ምንም ትርጉም የለውም ተመልከተ እኔ አባትህ ፊደል መቁጠር ሳልችል እንቁላል ሼጬ ዛሪ የሶስት ጭነት መኪና ባለቤት ዛሬ ሆኛለሁ ስለዚህ ትምህርት ዋጋ የለውም እንዴኔው እንቁላል ሽጭ ብሎ ቢመክረው ፤ የዚህ ንግግር lacks properer citation ብለህ you don't go to Dork's court to accuse him of plagiarism. But look you and your Weyane partners in Dorking are barking Eureka! Eureka! we found PLAGIRISM where there is none-- the most entertaining . Go boy keep it coming!!! :lol:

Post Reply