Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 36972
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Video Of: Pm Abiy:--*የትግራይ ህዝብ መደመር ይፈልጋል*:== *ብዙ የትግራይ ወጣቶች እና ምሁራን የብልፅግና አባል ለመሆን እየጠየቁን ነው*!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 14 Mar 2020, 17:05

"የትግራይ ህዝብ እና ብልፅግና" በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ
--------------------------------------------------------
- የትግራይ ህዝብ መደመር ይፈልጋል። ብዙ የትግራይ ወጣቶች እና ምሁራን የብልፅግና አባል ለመሆን እየጠየቁን ነው።
- ህወሓት እንደ ማንኛዉም ተቃዋሚ መቀጠል ይችላል።
- ህወሓት ወደ ብልፅግና እንዲወሃዱ በግሌ ብዙ ሞክሬያለው።
- ህወሓት የምናጠፋው በሀሳብ ልዕልና ነው።
Please wait, video is loading...
:lol: