Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?

Post by Digital Weyane » 14 Mar 2020, 04:50

ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ? :roll: :roll: :roll:
Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10117
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?

Post by Digital Weyane » 14 Mar 2020, 12:35

በትግሉ ወቅት፡ ለምንድ ነው ኤርትራውያን የኛ የዓድዋ ወያኔን የመገንጠል አላማ አምርረው የተቃወሙት? :roll:

ያኔ እኮ ነው ሆዳችን ቂም በቀል አርግዞ ዕድል ስናገኝ አምስት ሞቶ ሺ የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ለጦርነት አሰልፈን ኤርትራን በመውረር የትግራይን የመገንጠል አላማችን ለማሳካት የሞት ሽረት ሙከራ ያደረግነው።

ኤርትራውያን ከመጀመርያው ለትግራይ መገንጠልና ለታላቋ ትግራይ ሪፑብሊክ የመመስረት አላማችን ድጋፍ ሰጥተው ቢሆን ኖሮ፡ በሞቶ ሺ የሚቆጠር የአማራና የኦሮሞ ወጣቶች ህይወት በባድሜ ጦርነት በከንቱ አይጠፋም ነበር።

Temt
Member+
Posts: 5476
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ?

Post by Temt » 14 Mar 2020, 12:41

Digital Weyane wrote:
14 Mar 2020, 04:50
ኤርትራውያን ለምንድ ነው የትግራይን ነፃነት የማትደግፉት? ምን ነካችሁ? ያማቹኋል እንዴ? :roll: :roll: :roll:
Please wait, video is loading...
ኣዎን ያመናል: በጣም ያመናል DW buddy! The reason is we know the Tegaru do not have any clue how they would survive without the aid that Ethiopia gives them, as simple as that. :lol: :lol: :lol:


Post Reply