Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42038
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌና የስራ ክቡርነት ካልቸር ፤ የዎዘላ ሴራ ፤ Gurage & Its Glorious Work Ethic

Post by Horus » 14 Mar 2020, 03:03

Gurage - the power house of craftmanship, artisanship, entrepreneurship, creativity, the ethics of work, self-development and model of self-sufficiency .. አጉራ ጠነ ፣ ራስ ገዝ ጉራጌ !!


Horus
Senior Member+
Posts: 42038
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌና የስራ ክቡርነት ካልቸር ፤ የዎዘላ ሴራ ፤ Gurage & Its Glorious Work Ethic

Post by Horus » 14 Mar 2020, 03:26

የጉራጌ አብነት ወይም ዳታ ምን ይመስላል?

ባሁን ሰአት በጉራጌ ማንበብና መጻፍ የማይችል መሃይም የለም ። ጉራጌ መንግስት መጥቶ እስኪያስተምረው አይጠብቅም፣ ራሱን ያስተምራል ።

ከህዝቡ ቁጥር መሰረት አድርገን ብናሰላ ጉርጌ አንደኛ ደረጃ፣ ሁለተኛ ደረኛ፣ ባችለር ዲግሬ፣ ማስተርስ ዲግሪ፣ ዶክትሪት ዲግሪ በፐርሰንት % የሚበልጠው ሌላ ጎሳ የለም ።

ይህ ሃቅ ነው ። ይህ ደሞ ጉራጌ የመንግስት ስልጣን በመያዝ በመዝረፍ ፣ በሙስና ፣ በግፍ ያገኘው ድል አይደለም ።

በላቡ፣ በዉዛቱ ፣ በጥረቱ፣ በታታሪነቱ ያገኘው ለማንም የማያጎነብስበት የራሱ የጉባው ስራ ውጤት ነው ።

ነገም ፣ እስከ ወዲያ የሚሆነው ይህ ነው።



Post Reply