
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ፣አማራ እንዲህ ሆነ፣ዶር ዐቢይ እንዲህ አደረገ፣የህዳሴ ግድብ ተሸጠ፣ግብፅ እንዲህ አደረገች፣ ፕረዜደንት ኢሳያስ እንዲህ አለ ወይ የእንትን ቦታ ተወላጅ ነው፣ኤርትራ እንዲህ ሆነች፣ የኤርትራ ወደቦች የኛ ነበሩ--- ወዘተ እያላቹ በህልም አለም ከምትቀባጥሩ እውነት ለትግራይ ህዝብ የቆማችሁ ከሆናቹ ለዚህ በውኃ እጦት የሚሰቃየው ህዝብ እስኪ አግዙ! እስኪ ክልሉን ለሚያስተዳድረው ህወሓት ይህ ችግር እንዲፈታ ጫና አሳድሩበት!ለዚህ እኮ ነው እናንተ ሆድ አደር ናቹህ! ውግንናቹህ ውስኪ እየጠጡ ሆቴል ላይ ቁጭ ብለው ላሉ የህወሓት መሪዎች እንጂ ለትግራይ ህዝብ አይደለም የምንለው!


Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
That is why we have said stand together to condemn the injustice in Tigray. Say no to TPLF injustice act. Check your house before pointing your fingers on others
Hameddibewoyane wrote: ↑13 Mar 2020, 19:36ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ፣አማራ እንዲህ ሆነ፣ዶር ዐቢይ እንዲህ አደረገ፣የህዳሴ ግድብ ተሸጠ፣ግብፅ እንዲህ አደረገች፣ ፕረዜደንት ኢሳያስ እንዲህ አለ ወይ የእንትን ቦታ ተወላጅ ነው፣ኤርትራ እንዲህ ሆነች፣ የኤርትራ ወደቦች የኛ ነበሩ--- ወዘተ እያላቹ በህልም አለም ከምትቀባጥሩ እውነት ለትግራይ ህዝብ የቆማችሁ ከሆናቹ ለዚህ በውኃ እጦት የሚሰቃየው ህዝብ እስኪ አግዙ! እስኪ ክልሉን ለሚያስተዳድረው ህወሓት ይህ ችግር እንዲፈታ ጫና አሳድሩበት!ለዚህ እኮ ነው እናንተ ሆድ አደር ናቹህ! ውግንናቹህ ውስኪ እየጠጡ ሆቴል ላይ ቁጭ ብለው ላሉ የህወሓት መሪዎች እንጂ ለትግራይ ህዝብ አይደለም የምንለው!
![]()
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
hard to tell wether it is suwa or water, where is Ethoash who bragged day and night about the double digit growth, he may shed light here,Hameddibewoyane wrote: ↑13 Mar 2020, 19:36ጎንደር ዩኒቨርስቲ ተቃጠለ፣አማራ እንዲህ ሆነ፣ዶር ዐቢይ እንዲህ አደረገ፣የህዳሴ ግድብ ተሸጠ፣ግብፅ እንዲህ አደረገች፣ ፕረዜደንት ኢሳያስ እንዲህ አለ ወይ የእንትን ቦታ ተወላጅ ነው፣ኤርትራ እንዲህ ሆነች፣ የኤርትራ ወደቦች የኛ ነበሩ--- ወዘተ እያላቹ በህልም አለም ከምትቀባጥሩ እውነት ለትግራይ ህዝብ የቆማችሁ ከሆናቹ ለዚህ በውኃ እጦት የሚሰቃየው ህዝብ እስኪ አግዙ! እስኪ ክልሉን ለሚያስተዳድረው ህወሓት ይህ ችግር እንዲፈታ ጫና አሳድሩበት!ለዚህ እኮ ነው እናንተ ሆድ አደር ናቹህ! ውግንናቹህ ውስኪ እየጠጡ ሆቴል ላይ ቁጭ ብለው ላሉ የህወሓት መሪዎች እንጂ ለትግራይ ህዝብ አይደለም የምንለው!
![]()
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10117
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የህወሓት ካድሬዎች ሆይ! ድጅታል ወያነ ሆይ!
ኡምቢየው!! ወይከ ፈተኽ!! የኛው የዓድዋ ሰዎች ሲተርቱ "ከሺ ትግራዋይ አንድ ወያናይ!" ይላሉ። የዓድዋ ወያኔ መሪዎቻችን የለመዱትን የተንደላቀቀ ኑሮ ኡንዳይቋረጥባቸው ሞቶ ሺ ትግራዋይ በውሃ ጥማት ቢሞት ደግ ነው። የዓድዋ የበላይነት ከታላቁ መሪያችን አቡነ መለስ ዜናዊ ለኛ ዲጂታል ወያኔ የተሰጠ ትልቅ ስጦታ ነው።