Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13662
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: ኢትዮጵያና ሱዳን በሁሉ ነገር የተሳሰሩ አገሮች ናቸው

Post by Noble Amhara » 10 Mar 2020, 01:02

You garbage Ginbot7 Terrorist funded by Isaias himself you Guran







opmerc
Member
Posts: 457
Joined: 02 Jun 2019, 13:56

Re: ኢትዮጵያና ሱዳን በሁሉ ነገር የተሳሰሩ አገሮች ናቸው

Post by opmerc » 10 Mar 2020, 19:12

It's such times one sees clearly who is a true friend and who is just sharpening knives dreaming of a moment to stick it in.

https://www.mbs.news/a/2020/03/sudanese ... egypt.html

That is a true friend.

Horus
Senior Member+
Posts: 42033
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኢትዮጵያና ሱዳን በሁሉ ነገር የተሳሰሩ አገሮች ናቸው

Post by Horus » 11 Mar 2020, 01:29

opmerc

በትክክል፤ ልክ ሰውዬው ባስቀመጠው ቅደም ተከተል ኢትዮጵያ፣ ከዚያም ሱዳን ፣ ከዚያ ግብጽ ። በቃ ይህ ነው ትክክል ነገር።

ሱዳንምኮ ልክ እንደ እኛ አገር ህዝብና ጥቅም ያላት አገር ናት ። ሱዳን የራሷን ጥቅም በሰላ መነጽር ማየቷ ያዲሶቹ መሪዎች ጥልቀት ነው ።

በረጅሙ ሲታይ ግን ሱዳንና ኢትዮጵያ ልክ እንደ ደቡብ ሱዳን፣ ልክ እንደ ኤርትራ ፣ ክል እንደ ሱማሌ፣ ኬን ያና ጂቡቲ አንድ ኢኮኖሚና አንድ የህዝብ ስርጭት የሚሆኑ አገሮች ናቸው ። ማለትም የቅኝ ገዦች በድንበር ከከፋፈሉት በፊት እንደ ነበረው ።

ይህን ራእይ የሚያዮ መሪዎች እየተነሱ ነው ።

የግብጽ ጄኒራሎች የራሳቸውን ሙስሊም ብራዘርስ ችግር በከረረባቸው ቁጥር እንደ ህጻን ያባባሉ ።

ኢትዮጵያ ደሞ በሁሉም ነገር ተፈትና ያልተሰበረች ጥጣር ብረት፣ ለማጣ ሽቦ ነች ።

የሰሞኑ የጎሳ ሁካታ ሲሰክን ብዙ ብዙ እና ያለን !!!



Post Reply