ምርጫ ቦርድ የምርጫውን ግዜ እንዳስረዘመው : የፓርቲ መቀበሉንም ግዜ ማራዘም አለበት! ምን የሚያስቸኩል ነገር አለ?
ብዙ ፓርቲዎች እየተዋሃዱ ባለበት ሰዓት : ምርጫ ቦርድ የመጨረሻ ግዜውን ማሳጠሩ ተገቢ አይደለም:: ለአገራችን ብዙ ፓርቲዎችን አያስፈልጋትም: እናም ወደ አንድ እየመጡ ስለሆነ ትንሽ ግዜ ያስፈልጋል:: ቢቻል አንድ ወር : ካልተቻለ ደሞ ሁለት ሳምንት ግዜ ቢሰጥ ጥሩ ነው:: በዚህ ማን ይጎዳል?
በነገራችን ላይ ባልደራስ ከመኢአድ ጋር ተዋህዷል:: ሌላም ውህድ ይጠበቃል:: አብን ከኦነግና ኦፌኮ ጋር ይዋሃዳል የሚል ወሬም ተለቆ አይተናል: ይህ እብደት መሆን አለበት? አብን መሪዎቹን መመርመር አለበት::
Re: ምርጫ ቦርድ የምርጫውን ግዜ እንዳስረዘመው : የፓርቲ መቀበሉንም ግዜ ማራዘም አለበት! ምን የሚያስቸኩል ነገር አለ?
Yene tolo tolo bet girgidaw sembelet. The only to create peace and development is through gradual and peaceful mind. such fast pace act that tests her integrity, her peace and democracy, there will be huge price to pay. As it stands, the government seems inept to bring order in the country to do extreme pressure from within and outside (which means these elements are trying to lead the country to failed state that is why). That being said, what is the advantage and disadvantage of election as it stands now is it going to benefit the people or harm?