-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9833
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር መረጃ፣ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ስደተኞች የመን እስርቤት በምግብ እጦትና ውሃ ጥም እየተሰቃዩ ነው!
የዓድዋ ተወላጅ ወያኔ ስለሆንኩ ነው መሰለኝ ትግራዋይ ስደተኛ እንዳለ አላውቅም ነበር። እንደ ሲንጋፖር በኢኮኖሚ ግንባታ ገነት የሆነችው አገራችን ትግራይን ጥለው ለምን ዎደ የመን ኡንደሚሰደዱ ፍፁም አይገባኝም።
ኡኛ የዓድዋ ተወላጆች ዎደ የመን አንሰደድም። ብንሰደድም ለኛ ብሎ ከተሰራው ሽመልባ የስደተኞች መጠለያ ጣብያ በኤርትራውያን ስም ዎደ አሜሪካና ኤውሮጳ ነው የምንሰደደው። ቬሪ ስማርት ሰዎች ነን። ውጭ አገር ተቀምጠን በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ማፌዝ እንደ ሆቢ ነው የምንቆጥረው። ዊ ላቭ ኢት!!
ኡኛ የዓድዋ ተወላጆች ዎደ የመን አንሰደድም። ብንሰደድም ለኛ ብሎ ከተሰራው ሽመልባ የስደተኞች መጠለያ ጣብያ በኤርትራውያን ስም ዎደ አሜሪካና ኤውሮጳ ነው የምንሰደደው። ቬሪ ስማርት ሰዎች ነን። ውጭ አገር ተቀምጠን በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ ማፌዝ እንደ ሆቢ ነው የምንቆጥረው። ዊ ላቭ ኢት!!