Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40008
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ማርስ (ማርች) የሮማዊያን የጦርነት አምላክ ነበር ፤ ማርች 1 አዲስ አመታቸው ነበር ፤ ግን በማርች 1 1896 ማርስ ከምኒልክ ጋር ቆመ ! ትራምፕ ይህን አያቅም !!!

Post by Horus » 29 Feb 2020, 23:17

በየአመቱ እንደ ምለው ያድዋ ግጥሚያ ለምን ለማርች 1 ቀን ተቆረጠ?

የሮማ ቄሳሮች ማንኛውም ጦርነት ከመዝመታቸው በፊት ቤተ መቅደሱ ድረስ ሄደው ለጦርነት አምላካቸው ደም አፍስሰው መስዋዕት አግብተው ነበር ዘመቻ ሚወጡት ።

አሁን ይህችን ያድዋ ቀን ምኒልክ እንዴት አድርጎ መረጣት? መቸም የኢትዮጵያ ቄሶች ይህን ታሪክ እንደ ሚያቁት አያጠራጥርም ።

ደሞ ዛሬ ከ124 አመት በኋላ ባልጠፋ ቀን እንዴት ቢሳሳት ነው ትራምፕ ኢትዮጵያን ባድዋ ዋዜማ የኢትዮጵያን ክብር ሚነካካ?

ታሪክ ራሱን ይደግማል ይባል የለ?




kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ማርስ (ማርች) የሮማዊያን የጦርነት አምላክ ነበር ፤ ማርች 1 አዲስ አመታቸው ነበር ፤ ግን በማርች 1 1896 ማርስ ከምኒልክ ጋር ቆመ ! ትራምፕ ይህን አያቅም !!!

Post by kibramlak » 01 Mar 2020, 01:12

ቆሻሻ ባንዳ፣ ድሮም ያንተ ዘር ማንዝሮች ናቸው ለጠላት እየወገኑ የውስጥ ተባይ ሆነው የኖሩት፣፣ የደደብነትህ ጥግ አለመኖሩ አፍህን ስለምን እንኳን እንደምትከፍት አታውቅም፣፣ ነቀዝ እህል ሊጎዳ ቢሞክርም ከነቀዝነቱ አያልፍም፣፣ አንተ እና ያንተ ቢጤወችን ከነቀዝ አታልፉም

Fitawrari Meshesha wrote:
01 Mar 2020, 00:39
Hey sorry I see you many time post rubbish

Gurage politics no no

Where is my shoe I need you to clean kkkkkkk listro

Horus
Senior Member+
Posts: 40008
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ማርስ (ማርች) የሮማዊያን የጦርነት አምላክ ነበር ፤ ማርች 1 አዲስ አመታቸው ነበር ፤ ግን በማርች 1 1896 ማርስ ከምኒልክ ጋር ቆመ ! ትራምፕ ይህን አያቅም !!!

Post by Horus » 01 Mar 2020, 02:02

Fitawrari Meshesha wrote:
01 Mar 2020, 00:39
Hey sorry I see you many time post rubbish

Gurage politics no no

Where is my shoe I need you to clean kkkkkkk listro
ፊትወራሪ አባ ሙጀሌ

አንተ ጫማ ሳይኖርህ ሊስትሮ ምን ያረግልሃል ! የዉሻ ልጅ ቆርቆሮ ለቃሚ :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply