ግብፅ ካላረፈች አድዋ ይደገማል፣ ከኤርትራውያን ጎሮቤታችን ተማሩ፤ በአገራችንማ ድርድር የለም! ጃዋር መሃመድ ከዶ/ር አብይ ጎን እንደሚቆም ገለፀ!(መሀል ሚዲያ)
Last edited by Dawi on 01 Mar 2020, 00:08, edited 1 time in total.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9833
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ግብፅ ካላረፈች አድዋ ይደገማል፣ ከኤርትራውያን ጎሮቤታችን ተማሩ፤ በአገራችንማ ድርድር የለም! ጃዋር መሃመድ ከዶ/ር አብይ ጎን እንደሚቆም ገለፀ!(መሀል ሚዲያ)
አማራና ኦሮሞ በምቀኝነት ተነስተው ዎደ ዓድዋ በመዝመት በክብር የታደሙት ኢጣልያውያን እንግዶቻችንን ላይ ጦርነት አውጀው፡ ትውልድ አገሬ ዓድዋ ኡጅግ የተመኘነው የኢጣልያ ሥልጣኔና ልማት በምቀኞቹ ምክንያት ኡንዲነፈጋትና የጦርነት አውድማ ኡንድትሆን አድርገው ሳይበቃቸው፡ ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል ኡንዲሉ፡ ዛሬም እንደገና ዓድዋ..ዓድዋ.. ኡያሉ የጦርነት ቀረርቶ፣ ሽለላና፤ ፉከራ ኡያሰሙ ኢንተርኔትን ሲያናውጡ ማየት ባለፉት ሃያ ሰባት ወርቃዊ አመታት በዘመናዊ ህንፃዎችና ቪላዎች የገነባናት ትውልድ አገሬ ዓድዋን ለማፍረስ የጓጉ ይመስላሉ።
አሁንም ለምቀኞቹ መልሳችን ወይከ ፈተኽ፣ ወይም የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ! ነው።

ከግብፅ ወይም ከፈረንጆች ጋር መዋጋት ካማራችሁ ኡዛው ኡናንተ አገር ውስጥ ተዋጉ። ጦርነቱ ለኛ የዓድዋ ወያኔ አይመለከተንም። ኡንዲያውም ሃቁ ልነግራችሁ ከፈለጋችሁ ኡኛ ወያኔ የግብፅና የፈረንጆቹ ቲፎዞ ነን።
አሁንም ለምቀኞቹ መልሳችን ወይከ ፈተኽ፣ ወይም የመጣው ቢመጣ ወይ ፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ! ነው።
ከግብፅ ወይም ከፈረንጆች ጋር መዋጋት ካማራችሁ ኡዛው ኡናንተ አገር ውስጥ ተዋጉ። ጦርነቱ ለኛ የዓድዋ ወያኔ አይመለከተንም። ኡንዲያውም ሃቁ ልነግራችሁ ከፈለጋችሁ ኡኛ ወያኔ የግብፅና የፈረንጆቹ ቲፎዞ ነን።
Re: ግብፅ ካላረፈች አድዋ ይደገማል፣ ከኤርትራውያን ጎሮቤታችን ተማሩ፤ በአገራችንማ ድርድር የለም! ጃዋር መሃመድ ከዶ/ር አብይ ጎን እንደሚቆም ገለፀ!(መሀል ሚዲያ)
Dawi
ፖለቲካኮ ባንድ መልኩ ልክ እንደ ፊዚክስ ነው። የፖለቲካ ህይሎች ሚዛን እንደ ግራቪቲ እየሳበ ሁሉም ባቅሙ እንዲጓዝ ያረጋል
ፖለቲካኮ ባንድ መልኩ ልክ እንደ ፊዚክስ ነው። የፖለቲካ ህይሎች ሚዛን እንደ ግራቪቲ እየሳበ ሁሉም ባቅሙ እንዲጓዝ ያረጋል