Re: ሰበር ዜና፦ ከአብን የሥራ አስፈፃሚ አባላት አፈትልኮ የወጣ መረጃ!!!!!
seyoum teshome fake news with no evidence. desperation.
Re: ሰበር ዜና፦ ከአብን የሥራ አስፈፃሚ አባላት አፈትልኮ የወጣ መረጃ!!!!!
አብን ስዮም ተሾመን በህግ ሊክሰው ይገባል!! ያለመንም መረጃ እና በውሸት የድርጅት መሪዎችን ስም የሚያጠፋ ሰው ሊከሰስ ይገባል። አብን ለአማራ ህዝብ መቆሙን የሚችለው በመጀመርያ ለራሱ መቆም ሲችል ስለሆን ስዮም ተሸሞ የተባለ ሰው በህግ ሊከሰው ይገባል!!