Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 40054
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አጼ ምኒልክ ብቻ ሳይሆን ንጉስ ሃይለ ስላሴ ከሞት ተነስቷል !!!

Post by Horus » 23 Feb 2020, 02:14

ፕረዘንት፣
ስሜትህ ይገባኛል ። እኔም እንዳልከው አስቤ ነበር። ግን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ወስጥ መግባት እንደ አድፍ መቆሸሽ ማለት ነው ፣
'
ይህም ያም እየተነሳ የራሱን ዘይትና ስኳር ካላቀረብክ ይልሃል፣ ሰርቶ የማይበላ ሁሉ ማለት ነው። ልክ ቄሮ ምናምን እንደ ሚያረጉት ስል። የቲዲ ስራ አሁን ስልጣን ላይ ያሉትን መንገድ ማሳየት ነው !!! ኢትዮጵያዊያዊያን ምን እንደ ሚወዱ ተናግረዋል !!! በቃ !!! በፖለቲካ ስኬት የሚፈልግ ምን ማድረግ እንዳለበት ንጉስ ቴዲ አሰተምሯል !!

ለነገሩማኮ ጃዋርም ቴዲ በናዝሬት እንዳይዘፍን ኦሮሞ ሳይሆን ጋሎችን አሳምጾ ነበር !!

ግዜ ሁሉንም ነገር ያሳያል። ቴዲ እንኳን ጃዋርዊ አባ ምርቃን የወያኔ ሌቦች ያልገቱት የኢትዮጵያ ብረት ነው !!! ኤቦ ዬቦ ሲወጠሩ ለሚጠነክሩት የኢትዮጵያ ፍጥረቶች !!!!

Post Reply