ምናልባት የዚህ ሁሉ ምስጢር ምን እንደ ሆነ ለማታቁ "ጀንበር" ወይም "ደንበል" ማለት "ልደተ ብርሃን" የብርሃን መወለድ ማለት ነው። የጸሃይ መውጣት አሁን ዝምብሎ የጸሃይ ብርሃን ሆኗል። የወልድ ልጆች ለሆኑት የሸዋ ሕዝቦችና እምነታቸውና ታሪካቸውን ለሚያቁት ምን እንደ ምል የሚያቁ ይመስለኛል !!!
የገና ጀንበር፣ የገላን ጨበር፣ የገሬኖ በል !!!
ኢዮ እንዞሪቴ ገና ነበቦ !! ኢዮ እንዞሪቴ ገናን አበቦ ! ኢዮ እንደ ኦሪቴ የገና አበቦ !! እነሆ እንደ ኦሪት የገና አበባ !!! ይሀው እንደ ኦሪት የልደት አበባ !!! ዘመን ቢያልፍ ለማይሞቱት !! ኤቦ ዬቦ ላለ !!
ምናልባት የዚህ ሁሉ ምስጢር ምን እንደ ሆነ ለማታቁ "ጀንበር" ወይም "ደንበል" ማለት "ልደተ ብርሃን" የብርሃን መወለድ ማለት ነው። የጸሃይ መውጣት አሁን ዝምብሎ የጸሃይ ብርሃን ሆኗል። የወልድ ልጆች ለሆኑት የሸዋ ሕዝቦችና እምነታቸውና ታሪካቸውን ለሚያቁት ምን እንደ ምል የሚያቁ ይመስለኛል !!!
ምናልባት የዚህ ሁሉ ምስጢር ምን እንደ ሆነ ለማታቁ "ጀንበር" ወይም "ደንበል" ማለት "ልደተ ብርሃን" የብርሃን መወለድ ማለት ነው። የጸሃይ መውጣት አሁን ዝምብሎ የጸሃይ ብርሃን ሆኗል። የወልድ ልጆች ለሆኑት የሸዋ ሕዝቦችና እምነታቸውና ታሪካቸውን ለሚያቁት ምን እንደ ምል የሚያቁ ይመስለኛል !!!
Last edited by Horus on 18 Feb 2020, 03:55, edited 5 times in total.
Re: የገና ጀምበር፣ የገላን ጨበር፣ የገሬኖ በል !!!
መስቃን የክስታኔ ዘማቾች፣ ወድሞች !! ግሪድ የሚጥሪ ! ምጥር ገረዶቺ !!!!
Re: የገና ጀንበር፣ የገላን ጨበር፣ የገሬኖ በል !!!
ግስቴ (ንግስት) ይታገሱ መልካማ እንስት ጠቢብ !!
Last edited by Horus on 18 Feb 2020, 03:06, edited 1 time in total.
Re: የገና ጀንበር፣ የገላን ጨበር፣ የገሬኖ በል !!!
ጉራጌ የታላቋ አገር የኢትዮጵያ ወብ ተምሳሌት !!
Re: የገና ጀንበር፣ የገላን ጨበር፣ የገሬኖ በል !!!
ይህን ሁሉ ኢትዮጵያዊነት፣ ልቦናና የክህሎት ጸጋ ለሰጠን እዝጌር ምስጋና ይግባው !!!