Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ጋላ አብይ አሀመድ ከሰራቸው ሴራዎች እና ድራማዎች ዋና ዋናዎቹ!!

Post by Maxi » 12 Feb 2020, 00:14

የጋላ አብይ አህመድ ህይወት በሙሉ በሴራ የተሞላ ነው። አብይ አሀምድን ከሰራቸው ሴራዎች እና ድራማዎች ዋና ዋናዎቹ!!!!

1ኛ. በአዲስ አበባ የደርሰው ፍንዳታ
2ኛ. የኢንጅነር ስምምኘው ግድያ
3ኛ. ወታደሮችህ መፈነቀለ መንግስት ሊያደርጉ ነው ያለው
4ኛ. የአማራ ክልል መፈንቀል መንግስት እና የነ ጅንራል አሳምነው፣ ዶር አምባቸው፣ ጀንራል ሰዓረ ግድያ
5ኛ. በደንቢደሎ የተደረገው የአማራ ተማሪዎች እገታ።

እነዚህ በሙሉ አብይ አሀመድ የሰራቸው ድራማዎች ናቸው። እኔ በህወቴ እና አብይ አህመድ ያለ ሴረኛ ሰው አይቸ አላውቅም!!



ethiopian
Member+
Posts: 5912
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: ጋላ አብይ አሀመድ ከሰራቸው ሴራዎች እና ድራማዎች ዋና ዋናዎቹ!!

Post by ethiopian » 12 Feb 2020, 00:27

You forgot one thing ... ask your wife she will tell you how Galla Abiy F.u..CK..Ed her ! One thing I doubt she will admit to you though ... how much she enjoyed it

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ጋላ አብይ አሀመድ ከሰራቸው ሴራዎች እና ድራማዎች ዋና ዋናዎቹ!!

Post by Maxi » 12 Feb 2020, 00:28

የጋላ አብይ አሀመድ ሴራና ድራማ ሲግልጥ!!

#የዶክመንተሪ_ፊልም ጉዳይ እውነታው ሲገለጥ‼

➬በአዲስ አበባ የታጋች ቤተሰቦች ታስረዋል‼
*★★★*
ከሰሞኑ ስለታገቱ የአማራ ልጆች አንዳንድ ወናፎች ወሬ ሲያሰራጩ ሰንብተዋል። በዛሬ እለት ደግሞ ታግተው ነበር የታባሉ ሁለት ሴት ወጣቶችን ፎቶዎች ተሰራጭቶ አይተናል። እውነቱን ከስር ለማጣራት ባደረግነው ጥረት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ እንደ ጅሃዳዊ ሀረካት› አይነት ‹ዶክመንተሪ ፊልም› በታጋቾቹ ዙሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ደርሰንበታል።

በአማራ ተማሪዎች እገታ ላይ እየተደረገ ያለው ነገር መንግስታዊ ነውር እንዲህ ነው። ሁለት አማራ ወጣት ሴቶች ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ጎንደር ከተማ ፣ ቀበሌ 18 ተነስተው ወደ ባሕር ዳር አካባቢ ለፀበል ይሄዳሉ። ከፀበል ቦታ ተመልሰው ባሕር ዳር ከተማ እንዳረፉ በአንድ የደኅንነት ሰው እይታ ውስጥ ገቡ። ይህ ሰው ነጋዴ እንደሆነ በመግለፅም ይተዋወቃቸዋል። ይህ ሰውም ሴቶቹን በቅንንነት በመቅረብና በማግባባት ለተለያዬ ቀናት በማግኘት ሲጋብዛቸውና ሲያዝናናቸው ቆይቷል። በመቀጠልም እነዚህን ሴቶች በገንዘብ አታሎ በፍቅር ለመጣል አንዷን ይህ ነጋዴ ተብዬ የደህንነት ሰው፤ ጓደኛዋን ደግሞ ለአንድ በእድሜ ሽማግሌ ለሆነ ሰው ለፆታዊ ግንኙነት ቢጠይቋቸውም፤ ሴቶቹ ግን አሻፈረኝ ይላሉ።

ከዚያም የልጆቹን የኢኮኖሚ አቅም እንደመጫዎቻ ካርድ አጥብቆ የያዘው የደኅንነቱ ሰው አንድ ስራ ሊያሰራቸው እንደሚፈልግና ለስራውም እስከ ቤተሰቦቻቸው ድረስ ሕይወታቸውን የሚቀይር ጠቀም ያለ ገንዘብ ሊከፍላቸው እንደሚችል ይነግራቸዋል። ሴቶቹም በጉጉት ስራው ምን እንደሆነ ሲጠይቁት ከታጋች ተማሪዎች መካከል እንደነበሩና በውሸት “ታግተናል” እንዳሉ ለሚዲያ እንዲገልፁ ይጠይቃቸዋል። ይህ ሰው የተለያዬ ሀገራት ገንዘቦችን ከመያዝና ከማግባባት ክህሎቱ በተጨማሪ ሽጉጡን በማሳየት የስነ ልቦና ጫና በሴቶቹ ላይ በማሳደር ሀሳቡን እንዲቀበሉ ያደርግ ነበር።

በመቀጠልም «ከታጋች ተማሪዎች መካከል የመጣን ነን በማለት አማራነታችንን ተጠቅመን የአማራ ሕዝብ በመንግሥት ላይ እንዲነሳሳ በፖለቲካ ድርጅቶችና በግለሰቦች ምክርና ድጋፍ ተደርጎልን ታግተናል ብለን ተናግረናል። እኛም መንግሥትንና ሕዝብን አሳስተናል። ስለዚህ መንግሥትንና ሕዝብን ይቅርታ እንጠይቃለን።» ብለው እንዲናገሩ ለ10 ተከታታይ ቀናት በባሕር ዳር ስልጠና ሲሰጣቸው ቆይቷል። ከስልጠናው በኋላም መንግሥት ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ ለደኅንነት ሲባል ለጊዜው ስሙ የማይጠቀስ ትልቅ ሆቴል እንዳያርፉና ለሁለት ቀናት እንዲቆዬ አድርጓል። በሁለት ቀናት የአዲስ አበባ ቆይታቸው ውስጥ ለደኅንነት፣ ለፌደራል ፖሊስ፣ ለሴቶች ጉዳይና ለሌሎች የመንግሥት መስሪያ ቤቶች በስልጠና እንዲያጠኑት የተደረገውን የድርሰት ቃል እንዲሰሰጡና ቃላቸው እንዲቀረፅ ተደርጓል።

እነዚህ አማራ ወጣት ሴቶች ስማቸውና ግላዊ ማንነታቸው የሚከተለው ነው።

1. ሸዋዬ ገነት ተዘራ፡ ሸዋዬ ማለት በተለቀቀው ፎቶ ላይ ጥቁር ሰማያዊ የስፖርት ጃኬት የለበሰችው ልጅ ናት። ሸዋዬ ሁለት ልጆች ያሏት ስትሆን የዩኒቨርስቲ ተማሪም አይደለችም።

አድራሻ፦ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ጎንደር ፣ከተማ ፣ቀበሌ 18 ዕድሜ 18 የትምህርት ደረጃ 8ኛ ክፍል

2. ቅድስት ጋሻው አበበ፡ ቅድስት በተለቀቀው ፎቶ ላይ በአግድም ነጭ ሰንበር ያለበት ቀይ ቲሸርት የለበሰችው ናት።

አድራሻ-:ማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ዕድሜ 17 ብትልም የተመዘገበ ግን 18 ተብሎ ሲሆን የትምህርት ደረጃ፦ 8ኛ ክፍል

ልጆቹ ድርሰታዊ ቃላቸው በተለያዬ የመንግሥት መስሪያ ቤት እንዲቀረፅ ከተደረገ በኋላ መንግሥት ወደ ቤተሰቦቻቸው እንደሚመልሳቸው ቢጠብቁም «ማጭበርበር» የሚል የክስ መዝገብ ተከፍቶባቸው፤ ማለትም «ሳይታገቱ ታግተናል ብለው እንዳጭበረበሩ እንዲሁም መንግሥትና ሕዝብን እንዳሳሳቱ» ተደርጎ እያለቀሱ ወደ እስር ቤት ተወርውረዋል።

በተጨማሪም ከዚህ ድራማ ጋር በተያያዘ ሁለት ሰዎች በአዲስ አበባ በፖሊስ ተይዘው ወደ እስር ቤት ገብተዋል። እነዚህም፡-

1 ፍቅርተ ቸኮል ተገኝ ስትሆን አድራሻዋ አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሲሆን ክስ፦ ከአጋች ጋር መመሳጠር የሚል ነው። ይህቺ ሴት የታጋች እኅት ነች።

2 ወንድሜነህ ዋሴ ልመንህ አድራሻ ፦አዲስ አበባ ከተማ ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣ አዲስ ሰፈር ስራ፣ የሞሐ ለስላሳ መጠጦች የጥበቃ ሰራተኛ፤ ክስ፦ ሰው እገታ ይህ ሰው ከስራ ቦታው በፖሊስ ተይዞ ወደ ስር ቤት የተወሰደ ነው። ቃሉን ሲሰጥም ምንም የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገልፆል።

ማስታወሻ፦ ወደ ወለጋ ማለትም ተማሪዎቹ ወደ ታገቱበት ቦታ የተጠናከረ ኃይል ከመላክ ይልቅ ይህን ድራማ ''የተዋጣለት'' ለማድረግና የአማራን ሕዝብ ለቅሶ ለመቀማት ከደኅንነትና ከፌደራል ፖሊስ የተውጣጡ አባላትን የያዘ የልዑክ ቡድን ወደ አማራ ክልል የዘመተ ሲሆን የታጋች ቤተሰቦችንም በዛቻና ማስፈራሪያ ድምጻቸውን እያፈነ ይገኛል። ወደ ጎንደር የተሰማራው የምርመራ ቡድን ቀደም ብሎ የቀረበውን ድራማ እውነት አድርጎ በማቅረብ ባለፈው ሰሞን ስለ ታጋችቾች እውነተኛ ማስረጃ የሰጠችውን ከታገተችበት ያመለጠችውን ልጅ « ባልደካሄደ እውነተኛ ጠለፋ በመንግሥትና ሕዝብን በመዋሸት» ክስ ለመያዝ የፍርድ ቤት ትዛዝ ይዞ ሂዷል።



Post Reply