Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ኣዮኹም ናይና

Post by Hameddibewoyane » 07 Feb 2020, 18:10

ስኒ ሰባሪው የገብረ ኪዳን ደስታ ዳይፕር ቀያሪ ተጋዳላይ መሓሪ ዮሃንስ ከነገ ዛሬ ወደ ቤተ መንግስት እንመለሳለን በማለት ሁለት አመት ሙሉ አክሱም ሆቴል በመቀመጥ የሀገሪቱን ሀብት የሚያከስሩትን ሽማግሌዎች ወደ ምኒልክ ቤተመንግስት ለማስገባት የጦር ውርወራና የሽምቅ ውጊያ በማድረግ በልምምድ ላይ ነው :lol: :lol: