የፖለቲካና የዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር ፣ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!
ካልቸር፣ እሴት፣ እምነት፣ ማንነት፣ ራስን ማወቅ፣ በራስ ማመን፣ መተማመን ማለት ይህ ነው። ለነገሩ ሁሉ ነገር ከስሩ ነው ። የተፈጠችበት ካልቸር ነጽብራቅ ነች ዬቦ !! ዬዎሬ ለደሽ !!!
Last edited by Horus on 06 Feb 2020, 03:44, edited 3 times in total.
Re: የፖለቲካና ዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር !!
አቦነሽ፣ የጢያ ማሪያም፣ የቆንዳልቲቲ ባሎልድ፣ የምድረ ከብድ አቦ ገረድ !!!
Re: የፖለቲካና የዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር ፣ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!
አቦነሽ ገና መንኩሳ የምድረ ከብድ ጻዲቅ ትሆማለች፣ ማናልባትም ካያት ቅድመ አያቷ የወረደ ነው !!1
Re: የፖለቲካና የዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር ፣ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!
ምድረ ከብድ ማለት ምድረ ክብር፣ ቅዱስ ምድር ማለት ነው ። ያቦነሽ አያቶች ደብር !
Re: የፖለቲካና የዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር ፣ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!
እስቲ አንድ ጎበዝ ነኝ ባይ ሹክሻክ ምን ማለት እንደ ሆነ ይናገር? ትናገር አልልም ምክኑም እዚህ ሴት ደርሳ ስለማታቅ !!
Re: የፖለቲካና ዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር !!
Oh boy! You first took me back to the ecstasy of Balageru & Gezoye and then elevated my soul with intelligence of the heart. With her smiley face and unique, effortless and husky voice, she embellished rural life and manifested the embodiment of Ethiopia in multiple languages. Kudos Abonesh! Kudos Gezoye! Honestly, I never knew about her transformation but I will say this: welcome back home, girl. Welcome back!
Re: የፖለቲካና የዉሸት ሹክሻኮች በፈሉበት ዘመን ዝና በቃኝ ያለችው እንስት ተምሳሌት አቦነሽ አድነው !!! ዘርደሽ ዬክብር ፣ ሰብኛ ማለቅ ዬሁን !!
selam/
ትክክል ብለሃል፤ እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ብዙ የምትሰራ ይመስለኛል ። አማኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ አገሩን ለመጠበቅ ተነስቷል ። ከዚህ በኋላ የጎሳ ፖለቲካ ቁልቁል እንጂ ሌላ ትራጀክተሪ የለውም !! ይህን ፓርት የምትወደው ይመስለኛል !!
ትክክል ብለሃል፤ እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ ። ብዙ የምትሰራ ይመስለኛል ። አማኙ የኢትዮጵያ ሕዝብ አገሩን ለመጠበቅ ተነስቷል ። ከዚህ በኋላ የጎሳ ፖለቲካ ቁልቁል እንጂ ሌላ ትራጀክተሪ የለውም !! ይህን ፓርት የምትወደው ይመስለኛል !!
Last edited by Horus on 08 Feb 2020, 00:34, edited 1 time in total.