Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by AbebeB » 31 Jan 2020, 11:36

መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

I just wanna learn in detail. Why is existence issue of Amhara as a nation contested?

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by AbebeB » 31 Jan 2020, 11:45

እነርሱ ስለዚህ ጉዳይ ዕውቀት ያላቸው አይመስለኝም፡፡ መንግስቱን ለመጣል ትግል ላይ እንጂ ወሬውን እያደመጡ አልነበረም፡፡ ከዚያ በኃላ ያለውንም ረስተውታል፡፡ አንተ ካወቅህ ጀባ በለን እስኪ ወይስ ዕውቀት ልመና መስሎህ ነው የገባህበት?

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by Degnet » 31 Jan 2020, 12:42

AbebeB wrote:
31 Jan 2020, 11:36
መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

I just wanna learn in detail. Why is existence issue of Amhara as a nation contested?
Yehen lemeredat mejemeria wede huala wede geez kuakua mehed yasfelgal yehe malet bezu amarigna tenagari ale lemalet enji amaran ashkolkulo lemayet aydelem,becha ante yehen talak hezb stesadeb new yemtewelew.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by AbebeB » 31 Jan 2020, 13:18

Degnet wrote:
31 Jan 2020, 12:42
AbebeB wrote:
31 Jan 2020, 11:36
መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

I just wanna learn in detail. Why is existence issue of Amhara as a nation contested?
Yehen lemeredat mejemeria wede huala wede geez kuakua mehed yasfelgal yehe malet bezu amarigna tenagari ale lemalet enji amaran ashkolkulo lemayet aydelem,becha ante yehen talak hezb stesadeb new yemtewelew.

Degitu,
Ashkolkulo = ? (help: me this is tough Amharic for me)

ቄስና ፓሊስ በአንዴ አይገባውምና ሲጠይቅ ይውላል ይባላል:: አንተ ምስክር ሆንከኝ::

እኔ እንኳንስ ሕዝብን መሳደብ ይቅርና ግለሰብን ባልተገባ ሁኔታ አልዘልፍም፡፡ ቢበዛ መልስ መስጠት ላይ ራሴን እገታለሁ፡፡ ለምሳሌ፤ አንተን ደንቆሮ ነህ ማለት ተገቢ የሚሆነው ምክንያቱም መጠየቅንና መሳደብን ክትለይ አትመስልምና፡፡ ገቢቶ?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by Ethoash » 31 Jan 2020, 13:41

before the war started

after the war .. crying river

@ 32:33 / 38:05 this 55 years old S@XY woman, i dont know what she did she flash us or ልብሷን ገልባ አሳይተናለች ወይስ በልብሷ ተናፈጣለች ። እንግዲህ እግዛብሔር ያሳያቹሁ አሜሪካ ተቀምጠው እንነዚህ አማሮች በልብሳቸው ይታረቃሉ። ወይ ጉድ ነው። በጣም ደስ የምትል ሴትዬ ናት ለዚያ ሽማግሌ ሆርር ትገባዋለች።

እንደኔ ከሆን, ፋኖዎችም ሌላ ጎሳዎችንም ሲገድሉ እንዲህ መተቃውሞ ንጝግር ማረግ አለብን። አማራ ብቻ ሲሞት ጠብቀን የምንቃወም ከሆንን ማንም አይስማቹሁም ።

ለታገቱት ለማስፈታት ደግሞ ጦርነት አያሻም በድርድር መፈታት ይቻላል።

በደርድር ከሆነ የልጆቹንም ነፍስ እናድናለን ። ግን ጃሎ መሬ ከተከበበ እናም እንደሚሞት ካወቀ መጀመሪያ የሚጨርሳቸው እነዚህን ሚስኪኖችንን ነው።
ስለዚህ እንጠንቀቅ የት ዘለል ዘለል ነው። በግፍ ወንድምሽን አጣሽ በወንድምሽ ይቁም አንቺ በጣም ቆንጆ ሴት ነኝ ። ለባልሽ የምታኮሪ አርፈሽ ልጀሽን አሳዲጊ ። በስላማዊ ስልፍ የሚመጣው ነገር የለም። ስላማዊ ስልፍ የሚጠቅመው ፋኖን ቶሽ ለማለት እንጂ ቄሮማ ምናባታቹሁ አሁን ነው የሚታያቹሁ የሰው ከዚህ በፊት ሲጠፋ የት ነበራቹሁ ብሎ ነው አሻፈረኝ የሚለው ;Qekro የልብ ልብ የሚስማቸው ።

ደጋግሜው ነው የምለው በዚሁ መልክትሽ ፋኖን ተነሳ ወንድ አይደለህም ወይ ። ታጠቅ እንዝመት ጠመንጃ የለኸም ወይ አልሽ ታድያ ይህ ነገር ማባባስ አይደለም ወይ ።። አረ እናንተ ሰዋች ። በኛ ይብቃ እንደማለት ሌላ ውጣት በእሳት ለመማገድ ይህ ሁሉ ልቅሶ ምንድነው። አንቺ የንጉስ ዘር ነሽ የጀነራል አሳምነው ደም በደምሽ ይፈሳል ። ታላቅ ነሽ ዝቅ አትበይ። ለስላም ሙቺ ቢይስፈልግ እንጂ ሌላ ጦር በወንድሞችሽ ኦሮሞች ላይ አትጥሪ ።

አዎ የመጀመሪያ ስሜታችን ጦር ሰዶ ኣል መሮን መግደል ውይም በቁጥጥር ስር ማዋል ነው። በአንድ ሰው ስበብ ብዙ ሰው ያልቃል ። በዚያ ላይ ሌላ ቂም እናተርፋለን ስለዚህ ዶክተር አብይን ጁሀርንና የኦሮሞ መሪዎችን በሙሉ ልኮ ስላም አወርዱ ማለት ይሻላል ። ጃል መሮ ስልሽቶታ ጫካ ማደር በስላም ይገባል ደርድሩ የሁለቱንም ተደራዳሪዎችን ክብር የጠበቀ ከሆነ እና አማሮች አንዴ በስላም ከገባ በኋላ ለምን አይታስርም ለምን አይገደልም ብላቹ አዛ የማታርጉን ከሆን በስላም ይህ አጣብቂኝ ይፈፀማል ። ግን ልኩን ሳናስገባው፤ ሁለተኛ እንዳይለመደው የአማራን ማንነት እንዲያውቅ ብላቹሁ አሻፈረኝ ካላቹሁ እንግዲህ ። አማሮች በቻቸውን ነው የሚዘምቱት ፎኖ ጠርተሻል እስቲ ሄደው ይዩት ።።
Last edited by Ethoash on 31 Jan 2020, 14:35, edited 1 time in total.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by AbebeB » 31 Jan 2020, 14:12

Ethoash wrote:
31 Jan 2020, 13:41

@ 32:33 / 38:05 she 55 years S@X woman i dont know what she did she flash us or ልብሷን ገልባ አሳይተናለች ወይስ በልብሷ ተናፈጣለች ። እንግዲህ እግዛብሔር ያሳያቹሁ አሜሪካ ተቀምጠው እንነዚህ አማሮች በልብሳቸው ይታረቃሉ። ወይ ጉድ ነው። በጣም ደስ የምትል ሴትዬ ናት ለዚያ ሽማግሌ ሆርር ትገባዋለች።

እንደኔ ከሆን ፋኖዎችም ሌላ ጎሳዎችንም ሲገድሉ እንዲህ ሁ ማለት ነው።
ለታገቱት ለማስፈታት ደግሞ ጦርነት አያሻም በድርድር መፈታት ይቻላል።
በደርድር ከሆነ የልጆቹንም ነፍስ እናድናለን ። ግን ጃሎ መሬ ከተከበበ እንደሚሞት ካወቀ መጀመሪያ የሚጨርሳቸው እነዚህን ሚስኪኖችንን ነው። ስለዚህ እንጠንቀቅ የት ዘለል ዘለል ነው። በግፍ ወንድምሽን አጣሽ በወንድምሽ ይቁም አንቺ በጣም ቆንጆ ሴት ነኝ ። ለባልሽ የምታኮሪ አርፈሽ ልጀሽን አሳዲጊ ። በስላማዊ ስልፍ የሚመጣ ነገር የለም። ስላማዊ ስልፍ የሚጠቅመው ፋኖን ቶሽ ለማለት እንጂ ቄሮማ ምናባታቹሁ አሁን ነው የሚታያቹሁ የሰው ነፍስ በፊት የት ነበራቹሁ ብለው ነው የልብ ልብ የሚስማቸው ። ደጋግሜው ነው የምለው በዚሁ መልክት ሽ ፋኖን ተነሳ ውንድ አይደለህም ወይ ። ታጠቅ እንዝመት ጠመንጃ የለኸም ወይ አልሽ ታድያ ይህ ነገር ማባባስ አይደለም ወይ ።። አረ እናንተ ሰዋች ። በኛ ይብቃ እንደማለት ሌላ ውጣት በእሳት ለመማገድ ይህ ሁሉ ልቅሶ ምንድነው። አንቺ የንጉስ ዘር ነሽ የጀነራል አሳምነው ደም በደምሽ ይፈሳል ። ታላቅ ነሽ ዝቅ አትበይ። ለስላም ሙቺ ቢይስፈል እንጂ ሌላ ጦር በወንድሞችሽ ኦሮሞች ላይ አትጥሪ ። አዎ የመጀመሪያ ስሜታችን ጦር ሰዶ ኣል መሮን መግደል ውይም በቁጥጥር ስር ማዋል ነው። በአንድ ሰው ስበብ ብዙ ሰው ያልቃል ። በዚያ ላይ ሌላ ቂም እናተርፋለን ስለዚህ ዶክተር አብይን ጁሀርንና የኦሮሞ መሪዎችን በሙሉ ልኮ ስላም አወርዱ ማለት ይሻላል ። ጃል መሮ ስልሽቶታ ጫካ ማደር በስላም ይገባል ደርድሩ የሁለቱንም ተደራዳሪዎችን ክብር የጠበቀ ከሆነ እና አማሮች አንዴ በስላም ከገባ በኋላ ለምን አይታስርም ለምን አይገደልም ብላቹ አዛ የማታርጉን ከሆን በስላም ይህ አጣብቂኝ ይፈፀማል ። ግን ልኩን ሳናስገባው፤ ሁለተኛ እንዳይለመደው የአማራን ማንነት እንዲያውቅ ብላቹሁ አሻፈረኝ ካላቹሁ እንግዲህ ። አማሮች በቻቸውን ነው የሚዘምቱት ፎኖ ጠርተሻል እስቲ ሄደው ይዩት ።።
Ethoash,
በቃ ጨርቅ ጥለው አበዱ እነዚህ ሰዎች ወይስ በግርግር ውሰጥ ሴቶቻቸውን ማሻሻጥ ነው የተያያዙት

I think you remember the history of prostitution in Ethiopia. In fact, Hist 101 teaches that prostitution started in Gonder.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስቱ ኃ/ማርያም ናፈቀኝ፡፡ አማራ የለም ሲል ትንብት ነበር ወይስ ተጨባጭ? ይህንን በዕውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያስረዳኝ ካለ በመስኮት ብቅ ይበል፡፡

Post by Ethoash » 31 Jan 2020, 14:41

AbebeB wrote:
31 Jan 2020, 14:12

Ethoash,
በቃ ጨርቅ ጥለው አበዱ እነዚህ ሰዎች ወይስ በግርግር ውሰጥ ሴቶቻቸውን ማሻሻጥ ነው የተያያዙት

I think you remember the history of prostitution in Ethiopia. In fact, Hist 101 teaches that prostitution started in Gonder.
ተደፈሩ ልጆቻችን ተደፈሩ ስትል እነዚህ የዋህ ኦሮሞችን ለካም ይህም አለ ብለው ልጆቹህ የደፍራቸዋል የምን አሳብ መስጠት ነው። እንደወም ቄሮዎችን እናንተ ታላቅ ናቹሁ ታላቅም ትሆናላቹሁ እዚህ ዝቅጠት ወስጥ አትግቡ እነዚህን ህፃናት ለቃቹሁ ትልቅነታቹሁን አሳዩ እንደማለት እንደመማፀን እንገድላቹሀለን ፋኖን እንስደባቹዋለን ማለት ምን ይሉታል ። እቺ ሴትዬ የለመደች ትመስላለች በወንድሟም አዘን ላይ ያለች አትመስልም ልብሷን ገልፃ የውስጥ አካላቷን በሙሉ አስይታለች ዝም ብለህ ኪሊክ አርገው የስቀልኩትን ቪድዬ አስተካክዬ እዛው ቦታ ላይ ነው የረግሁት ልብሷን ገልባ ጭኗን ስታሳየን ታያለህ። ምን አለ በለኝ ጎንደር

Post Reply