Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 29 Jan 2020, 13:14

ህወሓትን አሽቀንጥሮ መወርወር አይደለም በምድራዊ መንግሥት በእግዚአብሔር ፊት ቢሆንም ያስከብራል ምክንያቱም ህወሓት የጥፋት፣የተንኮል፣እንዲሁም የመለያየት ምንጭ ስለሆነ።ለማንኛውም አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነህ በመሾምህ እንኳን ደስ አለህ አዬኻ ናይና እስኪ በሉት።


Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by Ejersa » 29 Jan 2020, 13:27

I am sure it will accelerate the burial ceremony of the criminal old guards :lol:
Hameddibewoyane wrote:
29 Jan 2020, 12:45

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by Za-Ilmaknun » 29 Jan 2020, 13:32

Zadig Abreha spoke out that he was excluded from decision making circles of TPLF just because he is from Raya. He said TPLF has always been harassing him and breathing on his neck and not letting him have a space to work his job effectively. His Raya heritage was the albatross hanging around his neck. Now that TPLF is chased out, Zadig is back to being relevant and contributing to his country which accepts him for who he is. :mrgreen:


simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by simbe11 » 29 Jan 2020, 14:07

Ahun ye Meles Zenawi lij (Semhal) shimagile lika tagebawalech
Hameddibewoyane wrote:
29 Jan 2020, 12:45



Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by Ejersa » 29 Jan 2020, 16:43

ብልጽግና ለወሳኙ የምርጫ ፉክክር እየተዘጋጀ እንደሆነ ቀደም ሲል ሬድዋንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሁን ደግሞ ዛዲግን የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል መመደቡ አመላካች ነው፡፡ አሁን አሰላለፉ እየተጠናከረ ነው፡፡ በይፋ ባይገለጽም ከባባድ ሚዛኖች በቅርቡ ስብስቡን ሊቀላቀሉ ይችላሉ፡፡ የጭንቅላት ጨዋታው ሊጀመር ነው፡፡ የጃዋርን፤ የጌታቸውንና የልደቱን አፍ የሚያስይዙ ሰዎች ወደ ፊት በፍጥነት እየመጡ ነው፡፡ በሌላ በኩል ትግራዮች ከፌደራል ቦታዎች እየተነሱ ነው የሚለው የህወሀት ክስ ማክሸፍ የሚስችል የተጠና እንቅስቃሴ ጭምር ይመስላል፡፡ ያም ሆነ ይህ መሰል እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡

Hameddibewoyane wrote:
29 Jan 2020, 12:45

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: አቶ ዛዲግ አብርሃ በሚንስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ ሆነው ተሾሙ!!!!

Post by Ejersa » 29 Jan 2020, 20:04

እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል

የቀድሞው የህወኃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሀ በሚንስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል የዘርፍ አስተባባሪ በመሆን በጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ተሹመዋል:: አቶ ዛዲግ የህዳሴው ግድብ ብሄራዊ ማስተባበሪያ ም/ቤት አፈቀላጤ እንድሁም የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ክቡር አቶ ኃይለማርያም በስልጣን ላይ በነበሩበት የመጨረሻ ጊዜያት እልፍኝ አስከልካይ የነበሩ ሰው ናቸው፡፡ ከዚያም ህወሓት በሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይም በራያ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን በደል በመቃወም ራሳቸውን ከድርጅቱ ማግለላቸው ይታወሳል፡፡

አቶ ዛዲግ በአዲሱ ሹመታቸው መልካም ተግበር የሚፈፅሙበት የስራ ዘመን እንድሆንላቸው ተመኘሁ፡፡
Hameddibewoyane wrote:
29 Jan 2020, 12:45

Post Reply