Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by tlel » 29 Jan 2020, 00:35

ለዚህ ነው የዚህ ህዝብ ዪሄን ያህል ከወጣ ምን ያህል የጃዋር፤ የወያኔ ኣጀንዳ ህዝቡ እያካሄደ መሆኑን ነው። ህዝብ እንደ በግ መነዳት መቆም ኣለበት።

ጃዋርና ህዋሃት ሴቶቹን የያዙት ህዝብን ኣብይ ላይ ሰልፍ ውጡ ብለዋቸው ነው ተብሏል። ኣብይን ከስልጣን ለማውረድ። ኣብይ ከወረደ ማን ነው የሚተካው፧ ጃዋር ወይም ህዋሃት ነው። ህዝብ የሚያደርገውን ማወቅ ኣለበት። ኣሁን ጃዋር ኣብይን ለማውረድ ይሄ ከከሸፈ ጃዋር ጦርነት ኢትዮዺያ ላይ ይጀምራል በቅርብ ጊዜ ከህዋሃት ጋር።

ለዚህ ነው የዚህ ህዝብ ዪሄን ያህል ከወጣ ምን ያህል የጃዋር፤ የወያኔ ኣጀንዳ ህዝቡ እያካሄደ መሆኑን ነው። ህዝብ እንደ በግ መነዳት መቆም ኣለበት።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by tlel » 29 Jan 2020, 01:27

ህዝብ ኣሁን ይሄን ሰልፍ ተጠቅሞ ለራሱ እንጂ ለነ ጃዋር ህዋሃት መሳርያ እንዳይሆን። ይሄን እድል ተጠቅመዉ ጃዋርን ህዋሃትን መወገጃ ይጠቀምበት።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by TGAA » 29 Jan 2020, 02:09

የዛሬው ሠልፍ ስለታፈኑት ሴቶች ብቻ ሳይሆን ያለፈው አማራንና ቤተክርስቲያን ያነጣጠረውንም የጀዋር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማውገዝ ነበረት _ የሴቶቹ ተማሪዎችም ጠለፋ ከትልቁ ጸረ አማራ ና ጸረ ኢትዮጵያ የሆነውን የጀዋር ስርና በስተጀርባው የርሱን አጀንዳ የሚያመቻቹትን ፤ እነበቀለ ገርባን ፤መራራ ጉዲናን የመሳሰሉትን ወንጀለኛ ደባቂ ዘረኝችንም ማውገዝ ነበረበት ፤ ሌላው የሰልፉ ድክመት ደግሞ የአማራ አስተዳዳሪዎችን ስላልሰሩት መተቸት ተገቢ ቢሆንም ልክ እንደጠላት ፍርጆ እንዲህ አይነት ዘምቻ ማካሄድ አስፈላጊም ደግሞም ተፈላጊም አይደለም ፡ ሁሉም ሰው መተቸት ያለበት በድክመቱ ወይም ደግሞ አውቆ የሚሰራው ደግሞ በአጸያፊ ስራው መወገዝ አለበት፡፡ አንዳንድ ከኛ በላይ አማራ የለም የሚሉ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ፤ እነርሱ እንደፍለጉት የማይሆኑላቸውን ፖለቲካ ድርጅቶች ማውገዝና እንደጠላት መፈረጅ እራስቸውን እግር በጥይት ቶክሶ እንደመምታት እንደሆነ ቢገነዘቡት መልካም ነው፡፡አብይ ደግሞ እንደ ሀገር አስተዳዳሪ የሞራል መሪም ጭምር መሆን አለበት፡፡ እርሱ እጁን ደም እንዳይነካው ብቻ ከሆነ ጥንቃቄው የእርሱን መከላከያ የሚፈልጉት እኔ ጠ/ሚንስተራችሁ ነን የሚላቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የርሱን እኩል የሆነ የህግ ማስከበር ሀላፊነቱን በቆራጥነት መውጣት አለበት ፡፡ እኔ የሰፈራችሁ ሚሊሻ አይደለሁም ማለት የመለሰ አይነት የመርካቶ መልስ ነው ፡፡ ሚሊሻዎች ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ በየቦታው ያሉትን የመግስት ጸጥታ ተቋማት ተጠናክረው የህዝብን ደህንነት እንዲያስከብሩ የፖሊሲ እርምጃ መውሰድ ይችላል ፡ የአብይ ትልቅ ድክመቱ ወይንም ፍሩሀቱ ኦሮሞ ሆኖ ኦሮም ላይ ጨከነ የሚል ነገር በጣም ይፈራል ፤ አማራ ላይ የሚደርስውን ግን በማለባበስ የሱን ድክመት ሊቀብርበት ይሞክራል ፡ እርግጥ ከብዝዎቹ የተሻለ የሰው እሳቢ ቢኖረውም የሞራል ፍራቻው የውስጥ ፍላጎቱ ጋር ተቃራኒ የሆነ ውጤት እያመጣበት ነው ፤ ከሰውም በጣም እየራቅ እንደመጣ የታወቀው አይደለም ፡፡ አብይ ማንም ይበል ምን ፍትህ ለሁሉም በእኩል መልኩ መስትናገዱን ብቻ ነው ማረጋገጥ ያለበት ከዚያ በኋላ አማራ ይሁን ኦሮሞ ህግን ሲጥስ እኩል እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት ፡፡
ይህንን ሀላፊነቱ ግን እየተወጣ አይደለም ፡፡

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by Ethoash » 29 Jan 2020, 02:26

TGAA wrote:
29 Jan 2020, 02:09
የዛሬው ሠልፍ ስለታፈኑት ሴቶች ብቻ ሳይሆን ያለፈው አማራንና ቤተክርስቲያን ያነጣጠረውንም የጀዋር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማውገዝ ነበረት _፤ ከሰውም በጣም እየራቅ እንደመጣ የታወቀው አይደለም ፡፡ አብይ ማንም ይበል ምን ፍትህ ለሁሉም በእኩል መልኩ መስትናገዱን ብቻ ነው ማረጋገጥ ያለበት ከዚያ በኋላ አማራ ይሁን ኦሮሞ ህግን ሲጥስ እኩል እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት ፡፡
ይህንን ሀላፊነቱ ግን እየተወጣ አይደለም ፡፡
TGAA

let me ask you a question

1, did Amhara fano blocked fed high way to eliminate 5 million golden people yes, or no

2, did the Amhara deported 100,000 golden people yes or no

3. did the Amhara fano killed two doctors yes or no

4, did the Amhara fano killed oromo and Golden student at the university yes or no.

can u answer this 4 simple question kindly

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by tlel » 29 Jan 2020, 02:41

TGAA wrote:
29 Jan 2020, 02:09
የዛሬው ሠልፍ ስለታፈኑት ሴቶች ብቻ ሳይሆን ያለፈው አማራንና ቤተክርስቲያን ያነጣጠረውንም የጀዋር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማውገዝ ነበረት _ የሴቶቹ ተማሪዎችም ጠለፋ ከትልቁ ጸረ አማራ ና ጸረ ኢትዮጵያ የሆነውን የጀዋር ስርና በስተጀርባው የርሱን አጀንዳ የሚያመቻቹትን ፤ እነበቀለ ገርባን ፤መራራ ጉዲናን የመሳሰሉትን ወንጀለኛ ደባቂ ዘረኝችንም ማውገዝ ነበረበት ፤ ሌላው የሰልፉ ድክመት ደግሞ የአማራ አስተዳዳሪዎችን ስላልሰሩት መተቸት ተገቢ ቢሆንም ልክ እንደጠላት ፍርጆ እንዲህ አይነት ዘምቻ ማካሄድ አስፈላጊም ደግሞም ተፈላጊም አይደለም ፡ ሁሉም ሰው መተቸት ያለበት በድክመቱ ወይም ደግሞ አውቆ የሚሰራው ደግሞ በአጸያፊ ስራው መወገዝ አለበት፡፡ አንዳንድ ከኛ በላይ አማራ የለም የሚሉ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ፤ እነርሱ እንደፍለጉት የማይሆኑላቸውን ፖለቲካ ድርጅቶች ማውገዝና እንደጠላት መፈረጅ እራስቸውን እግር በጥይት ቶክሶ እንደመምታት እንደሆነ ቢገነዘቡት መልካም ነው፡፡አብይ ደግሞ እንደ ሀገር አስተዳዳሪ የሞራል መሪም ጭምር መሆን አለበት፡፡ እርሱ እጁን ደም እንዳይነካው ብቻ ከሆነ ጥንቃቄው የእርሱን መከላከያ የሚፈልጉት እኔ ጠ/ሚንስተራችሁ ነን የሚላቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የርሱን እኩል የሆነ የህግ ማስከበር ሀላፊነቱን በቆራጥነት መውጣት አለበት ፡፡ እኔ የሰፈራችሁ ሚሊሻ አይደለሁም ማለት የመለሰ አይነት የመርካቶ መልስ ነው ፡፡ ሚሊሻዎች ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ በየቦታው ያሉትን የመግስት ጸጥታ ተቋማት ተጠናክረው የህዝብን ደህንነት እንዲያስከብሩ የፖሊሲ እርምጃ መውሰድ ይችላል ፡ የአብይ ትልቅ ድክመቱ ወይንም ፍሩሀቱ ኦሮሞ ሆኖ ኦሮም ላይ ጨከነ የሚል ነገር በጣም ይፈራል ፤ አማራ ላይ የሚደርስውን ግን በማለባበስ የሱን ድክመት ሊቀብርበት ይሞክራል ፡ እርግጥ ከብዝዎቹ የተሻለ የሰው እሳቢ ቢኖረውም የሞራል ፍራቻው የውስጥ ፍላጎቱ ጋር ተቃራኒ የሆነ ውጤት እያመጣበት ነው ፤ ከሰውም በጣም እየራቅ እንደመጣ የታወቀው አይደለም ፡፡ አብይ ማንም ይበል ምን ፍትህ ለሁሉም በእኩል መልኩ መስትናገዱን ብቻ ነው ማረጋገጥ ያለበት ከዚያ በኋላ አማራ ይሁን ኦሮሞ ህግን ሲጥስ እኩል እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት ፡፡
ይህንን ሀላፊነቱ ግን እየተወጣ አይደለም ፡፡

ሰልፉ ለክልል ብቻ ከሆነ ኣላማው የዘር ነው ማለት ነው ግን ለመላው በኦሮሚያ ክልልም በተለያየ ቦታም ብየሞቱም ኣሉ። አንድ መሆኑ ነው የሚያዋጣዉ ቡራዩም ለሞቱት። ዋናው ኣላማ ለኢትዮዺያ ወይ እነሱ በሚፈልጉት ክልል መምረጥ ነው። ኢትዮዺያ የሚለውን ለማስረሳት ነው እኮ ለዘር ብቻ እንድንቀሳቀስ የሚያደርጉት ይህ እኮ ኣውቀዉ ነው የሚያደርጉት ኣንዱን ዘር በማጥቃት ወደ ዘሩ ብቻ እንዲያስብ ዘዴ ነው፨

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by TGAA » 29 Jan 2020, 03:00

Ethoash, although it is hard to counter weyanes manufactured lies - let me give you the facts as I gathered them.
When wyanes started killing in weldia youth because they don't want to be part of Tigry -- yes the youth closed the high way -- and they are right to do so. you are the one who shot your feet. so don't blem Fano.

there were about 30,000 weyan spys that were kicked out of part of Gonder and Gogam but 100,000 is a big lie . Weyanes spies who were leading your agazi army to sharpshoot innocents teenagers need to be kicked out.

The weyanes by their implated Bereket have done much more in Amhara than anywhere else . So the resentment that was built has made some fools to mistak all Tigrians as the enemy. They were wrong and the two innocent civilians must not have been killed by mob. But you known the blam lie in you . in years past no tigiran was killed in any part of Gonder or Gogam .. they lived -- they married for centuries. Thank that dubl headed snake mles chenawit who made two brotherly people enemies. Still, though the Amahra people are not as vindictive as you Tigrians are.
Did you known how many Amharas you throw from the balcony to thier death. you are the one who started it all. even football players were not spared from the stone-throwing mob. you are despicable.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by Ethoash » 29 Jan 2020, 03:36

TGAA wrote:
29 Jan 2020, 03:00

TGAA,

ጥሩ መልስ ነው ። እንደወረድ ነው የተቀበልኩህ መልሰህን ።

እንግዲህ እወነት ነው ውሽት ነው የሚለውን ለአንባቢ ትቼዋለሁ።

የአንዳንዱ አንባቢ አላፊነት ነው እንክርዳዱን ከገለባ መለየት ።

ድህና ስንብት ። አንተ እንደ ሳላም አይደለህም ተደብቆ ማሾክሽክ የመለሰውን ያመነበትን ተናግሮ የመሽበት ማደር ይሉሀል ይህ ነው።+

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by tlel » 29 Jan 2020, 04:33

ኢትአሽ

አንተን ማን ነው ፍርደ ገምድል ያረገህ ለሁሉ ነገር እውነት ኢኮኖሚ ኣውቃለሁ ካልክ እዛዉ ኢኮኖሚህን ህዝብ የሚጠቅም ነገር ማድረግ እዚህ ክፍል ውስጥ እየገባህ ባለህ ጥላቻ መርዝ ህን ኣትርጭ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by tlel » 29 Jan 2020, 04:53

TGAA wrote:
29 Jan 2020, 02:09
የዛሬው ሠልፍ ስለታፈኑት ሴቶች ብቻ ሳይሆን ያለፈው አማራንና ቤተክርስቲያን ያነጣጠረውንም የጀዋር የዘር ማጥፋት ዘመቻ ማውገዝ ነበረት _ የሴቶቹ ተማሪዎችም ጠለፋ ከትልቁ ጸረ አማራ ና ጸረ ኢትዮጵያ የሆነውን የጀዋር ስርና በስተጀርባው የርሱን አጀንዳ የሚያመቻቹትን ፤ እነበቀለ ገርባን ፤መራራ ጉዲናን የመሳሰሉትን ወንጀለኛ ደባቂ ዘረኝችንም ማውገዝ ነበረበት ፤ ሌላው የሰልፉ ድክመት ደግሞ የአማራ አስተዳዳሪዎችን ስላልሰሩት መተቸት ተገቢ ቢሆንም ልክ እንደጠላት ፍርጆ እንዲህ አይነት ዘምቻ ማካሄድ አስፈላጊም ደግሞም ተፈላጊም አይደለም ፡ ሁሉም ሰው መተቸት ያለበት በድክመቱ ወይም ደግሞ አውቆ የሚሰራው ደግሞ በአጸያፊ ስራው መወገዝ አለበት፡፡ አንዳንድ ከኛ በላይ አማራ የለም የሚሉ ኢትዮጵያዊ የሆኑ ፤ እነርሱ እንደፍለጉት የማይሆኑላቸውን ፖለቲካ ድርጅቶች ማውገዝና እንደጠላት መፈረጅ እራስቸውን እግር በጥይት ቶክሶ እንደመምታት እንደሆነ ቢገነዘቡት መልካም ነው፡፡አብይ ደግሞ እንደ ሀገር አስተዳዳሪ የሞራል መሪም ጭምር መሆን አለበት፡፡ እርሱ እጁን ደም እንዳይነካው ብቻ ከሆነ ጥንቃቄው የእርሱን መከላከያ የሚፈልጉት እኔ ጠ/ሚንስተራችሁ ነን የሚላቸው ሁሉም ኢትዮጵያዊያን የርሱን እኩል የሆነ የህግ ማስከበር ሀላፊነቱን በቆራጥነት መውጣት አለበት ፡፡ እኔ የሰፈራችሁ ሚሊሻ አይደለሁም ማለት የመለሰ አይነት የመርካቶ መልስ ነው ፡፡ ሚሊሻዎች ሀላፊነታቸውን እንዲወጡ በየቦታው ያሉትን የመግስት ጸጥታ ተቋማት ተጠናክረው የህዝብን ደህንነት እንዲያስከብሩ የፖሊሲ እርምጃ መውሰድ ይችላል ፡ የአብይ ትልቅ ድክመቱ ወይንም ፍሩሀቱ ኦሮሞ ሆኖ ኦሮም ላይ ጨከነ የሚል ነገር በጣም ይፈራል ፤ አማራ ላይ የሚደርስውን ግን በማለባበስ የሱን ድክመት ሊቀብርበት ይሞክራል ፡ እርግጥ ከብዝዎቹ የተሻለ የሰው እሳቢ ቢኖረውም የሞራል ፍራቻው የውስጥ ፍላጎቱ ጋር ተቃራኒ የሆነ ውጤት እያመጣበት ነው ፤ ከሰውም በጣም እየራቅ እንደመጣ የታወቀው አይደለም ፡፡ አብይ ማንም ይበል ምን ፍትህ ለሁሉም በእኩል መልኩ መስትናገዱን ብቻ ነው ማረጋገጥ ያለበት ከዚያ በኋላ አማራ ይሁን ኦሮሞ ህግን ሲጥስ እኩል እርምጃ ነው መውሰድ ያለበት ፡፡
ይህንን ሀላፊነቱ ግን እየተወጣ አይደለም ፡፡
TGAA,

ለዚህ እኮ ነው ዶር ኣብይ የተመረጠው ሲስተሙ ይግባህ መሪን የሚመርጡት ደካማ ጎን ያለውን ሰው ከመረጡ በደካማ ጎኑ እያስፈራሩ እንደፈለጉት መሪውን ለነሱ በሚጠቅም ያሽከረክሩታል ማለት ነው። ዛሬ የኢትዮፕያ ሁኔታ ተቀይሯል ማንነጥ ወይ ያስበላሃል ወይ ይጠቅምሃል። በኢትዮዺያዊነጥህ እውነት መሆን ኣትችልም ለኣንዱ ቡድን ማጨብጨብ ኣለብህ። ኣብይ ትንሽ ጥርስ ሲያወጣ ኣሁን ደሞ ሰላማዊ ሰልፍ ህዝብ ሲወጣ ጤና ኣይመስለኝም ማለትም፣ ከወጣቶቹም በፊት እኮ ብዙ ወንጀል ተሰርቱኣል ሰልፉን ኣብይን መቃወም ሳይሆን ሃላፊነቱን ከህዝብ ጋር ሆኖ ህዋሃትን ሆነ ጃዋር ቡድንን አንዲያስቆም ነው መሆን ያለበት።

ያም ሆነ ይህ ባለው ሁኔታም አነሱን ካስቆሙም በሗላ ኣይመስለኝም ግን ፪፰ ኣመት የታቀደው እንደዚሁ በቀላሉ ኣይወገደም ለዚህ ነው ከዘር ኣስተሳሰብ ተወቶ ህዝብ ነገ ወደ ከፋ ይመጣል በማለት በማንኛውም መንገድ መነቃነቅ ኣለበት ለምሳሌ ህዋሃትን መቀሌ የላከው ኣብይ ሳይሆን ህዝብ ነው። እውንት ግን ሰልፉ ያለማቋረጥ መሆን ነበረበት እንደውም ኣብይ ከመጣ ቡሗላ ህዝቡ ተሸወደ ኣብይ በኢትዮዺያ የማያምኑትን ሆነ ማንኛውንም ኣገር ውስጥ ማስገባት ኣልነበረበትም እዉነት ኣገርን ውክሎ ብቻ መምራት ቢፈልግ ኖሮ። ነገሩ ሄዶ ሄዶ እራሡ ላይ ኣደጋ እየመጣ ነው። ማን ነው ፤ነበሩ የሱ ኣማካሪዎች፧ እሡ ከመጣ እንደውም ኣንድ ላይ ይታገል የነበሩት ቄሮ፤ ፋኖ፤ ዘርማ ወዘተ ዛሬ እርስ በእርስ እንደ ጠላት እንዲተያዩ ሆነ።

Selam/
Senior Member
Posts: 16962
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታወቀ ለምን ሴቶቹ እንደተያዙ የታለ ሰልፉ ጃዋር ሰማንያ ሰው ሲያስገድል፧

Post by Selam/ » 29 Jan 2020, 20:20

Buda Woyane - Speaking about me? You know my answer, right? A person that hates half of the Ethiopian people is evil and sick in the head. And anyone who tries to take his questions seriously is more sick. Cleanse your dirt first Satan if you want the attention of the Godly. KIFU!
Ethoash wrote:
29 Jan 2020, 03:36

Post Reply