Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14806
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የኦነግ እና ውላጂ ድርጅቶቹ ዕድሜያቸው እያጠረ ነው። ኦነግ በእራሱ ላይ ቃታ ሳበ።

Post by Abere » 27 Jan 2020, 20:31

የኦነግ እና ውላጂ ድርጅቶቹ ዕድሜያቸው እያጠረ ነው። ኦነግ በእራሱ ላይ ቃታ ሳበ።ሁሉ ነገር ማለቂያ ጊዜ አለው። የኦነግ የሞት መንሥዔ ደግሞ ሰው ሁሉ አክ እትፍ የተባለ ነውር እና እንሰሳዊ ጭካኔ የመፈጨም አባዜው ነው። የኦነግ ግማቱ አዲስ አበባ ከተቀመጡት ይጀምራል። ጁሃር አባሜንጫ፣ዳውድ ዒብሣ፣ በቀለ ገሪባ፣ መራራ፣ ዐብይ አህመድን ጨምሮ እና ሌሎች ወንጀላቸው እንዴ በሰበሰ ዓሣ አዲስ አበባ ውስጥ ቆንሶ ይሸታል።