Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

The number of Amara students taken hostage in Dembidolo is 56, not 21 or 27 or 17

Post by Abdelaziz » 27 Jan 2020, 03:05

Some even think the number could be much higher than 56.Four more escapes have reached various towns and the werada meshrefet is planning to force them to lie live on TV saying the government helped them to be released from captivity and that more of their friends will be released in small batches over time.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: The number of Amara students taken hostage in Dembidolo is 56, not 21 or 27 or 17

Post by Ethoash » 27 Jan 2020, 04:09

እስቲ እውነቱን እንነጋገር

የታፈኑት ልጆች ኦሮሞዎች ቢሆኑ አፋኞቹ ደግሞ አማሮች ቢሆኑ ታማኝ ለማኝ ውጥቶ ያለቃቅስ ነበር ወይ። እወነቱን ብቻ ንገረኝ

ሁለተኛ ታማኝ ለማኛና የአማራ ጎጠኞች ፨ እነዚህን ልጃገረዶች ማስመለስ ከፈለጉ እራሳቸው አይዘምቱም ወይ ። አማሮች ክልል እኮ በቅርቡ ስራዊት አስመርቆዋል በዚህ ላይ ያዙን ልቀቁኝ የሚሉ ጅግኖች የሞሉባት አገር ስለሆነኝ ምን አባይን አስጠበቃቸው ልክ ጉሙዝ ሄደው ፫መቶ ሕፃናትና አሮጊቶችን ለመግደል አቅም ካላቸው ልጆቻቸውንም ለማስመለስ አቅም አላቸው ብዬ እገምታለሁል

ሶስተኛ ታማን ለማኝ እንዳለው አብይ ስራዊት እንዳለው ሱማሌ ለመሄድ ። ሱማሌ የሄደው እኮ አማሮች ስላለቁ ነው። የኔ ጥያቄ ለምን የአማራ ስራዊት አስፈለገ ለምን ቀለብ እንስፍርለታል ሄዶ ነፃነቱን የማይጠብቅ ከሆን በአብይ ፈደራል ስራዊት የሚመካ ከሆነ አማራ ትጥቁን ያውልቅ።

አራተኛ ይህ ሁሉ ፉከራ ይህ ሁሉ ቀረርቶ ትግሬዎችን እንጨብታታለን ነገር ፍለጋ ፮ ሚሊዬን ሕዝብ ዘር ማጥፋት ሙከራ ፋኖ ሲያደርጉ የት ነበር ታማኝ ለማኝ አሁን እያለቀስ አብይ እንዲረዳው የሚማፀነው። አብይ እኮ በሀረሩ ላይ ጦርነት የማወጅ ስልጣን የለውም የፈደራል ስራዊት አገር የመከላከያ እንጂ የክልል ጦርነት ተዋጊ አይደለም ።

አምስተኛ የለመደች ጦጣ ሁልግዜ ሾጣጣ። አብይ በሱማሌ ሲያግዛቹሁ ግዜ ። በየጌዜው ነገር መቆስቆስ ጀመራቹሁ። አሁን ማን ይሙት በአማሮች ክልል ውስጥ የሌላውን ጎሳ ሰቅላቹሁ ገድላቹሁ አታውቁምና ነው ነገር ፈለጋ የትግሬዎችን ዶክተሮች በድንጋይ ቀጥቅጣቹሁ ስትገድሉ እንደው ነግ በኔ ብላቹሁ ምንም አላስባቹሁም ወይ ። ትግሬዎች ታድያ ቁጭታቸውን አንድ አማራ ተማሪ ቢገድሉ አማሮች ትግሬዎችን ተማሪ መግደል አቆማቹሁ።

ስድስተኛ ዶክተር ብርሀኑ ለስብስባ ሲመጣ ጠመኝጃ ይዛቹሁ ከቤት ለቤት አሳዳቹሁ አላበረራቹሁትም ወይ በረከትንስ አገኘሁ ብላቹሁ የስወ ንብረት የሆን ሁቴል አላቃጠላቹሁም ውይ እናንተ የምን ቤት ናቹሁ ፍርድ የምትገምዱት ።

ይህንንና ተመሳሳይ ጝፍ በሰው ላይ ስትፈፀሙ ታማኝ ለማኝ ተነስቶ ተው ቡሎዋቹሁ ያወቃል ወይ። ጉምዞችስ ሲገደሉ አዘኑን ለግሶዋል ወይ። አሁን ጠቅላላው አገሪቱ በጦርነት እንድትዋጥ ነው ወይ የፈደራል ስራዊት ይግባ የሚባለው። የእርስ በርስ ጦርነት ይነሳ በሉና።

ከዚህ ሁሉ በድርድር ልጆቹን ማስለቀቅ ይቻላል የነፃነት ታጋዩንም ጥያቄ በስርነስራቱ መመለስ ያዋጣናል ።።። ትንሽም ገንዘብ ለማጣፈጫ ብንጠቀም የሽፈቱት ገብተው ስላማዊ ንሮ ይኖራሉ ማለት ነው። እንጂ በእብረትኝነት ከጫፍ እስከጫፍ የማያቆም የእሳት ነበርልባል ለመጫር መሽቀዳደም ምን ይሉታል

Post Reply