Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የኦሮሞ ቦካሀራም ከደንቢ ደሎ ዮንቨርስቲ አግተው ይዘዋቸው የነበሩትን አማራ እህትና ወንድሞቻችን አርደው ገድለዋቸው!!

Post by Maxi » 23 Jan 2020, 15:27

የኦሮሞ ቦካሀራም ከደንቢ ደሎ ዮንቨርስቲ አግተው ይዘዋቸው የነበሩትን አማራ እህትና ወንድሞቻችን አርደው ገድለዋቸው!! :cry: :cry: :cry:




Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኦሮሞ ቦካሀራም ከደንቢ ደሎ ዮንቨርስቲ አግተው ይዘዋቸው የነበሩትን አማራ እህትና ወንድሞቻችን አርደው ገድለዋቸው!!

Post by Maxi » 24 Jan 2020, 04:18



"መንግስት ባስቸኳይ የታገቱ እህቶቻችንን ጉዳይ አስመልክቶ በቀጣይ ቀናት ውስጥ ለኢትዮጵያ ህዝብ ይፋ የማያደርግ ከሆነ በታሪክ መራሩን ጽዋ እንደሚጎነጭ ለመጨረሻ ግዜ ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡"አፈትላኪ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል።

ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም።
የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:-
1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ - የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ
2. አቶ ለማ መገርሳ - የመከላከያ ሚኒስትር
3. አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል - የብሔራዊ መረጃና ደህነነት ሃላፊ
4. አቶ ሽመልስ አብዲሳ -የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕረዚዳንት

እንደሚወጡት መረጃዎች ከሆነ በተማሪዎች ላይ አሳዛኝ አደጋ እንደተፈጠረባቸው ታውቋል።
በተረኝነትና በውሸት ትርክት በታጨቀው መንፈሳቸው በበቀል ስሜት የሚከንፉት የእነሽመልስ አብዲሳ ስብስብ በአማራ ህዝብ ላይ ቀልድ የጀመሩት ሰብረነዋል ሲሉ በአደባባይ ከተናገሩበት ትዕይንት ጀምሮ ነው።

በመሆኑም የአራዊቶች መፈንጫ በሆነው ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የታገቱ እህቶቻችንን አስመልክቶ መንግስት እስካሁን ያደረገውን ጥረት ናያሉበትን ሁኔታ ይፋ እንዲያደርግ አበክረን እያስጠነቀቅን ይህ ሳይሆን ቀርቶ በማናለብኝነት ጀሮ ዳባ ልበስ ቢል በታሪክ መራራውን ጽዋ ለማስጎንጨት ህዝባዊ ዝግጁነት እንዳለ ይታወቅ፡፡ትዕግስትም ልክ አለው ማስጠንቀቂያው በአስቸኳይ ይሰራጭ...፡፡"

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኦሮሞ ቦካሀራም ከደንቢ ደሎ ዮንቨርስቲ አግተው ይዘዋቸው የነበሩትን አማራ እህትና ወንድሞቻችን አርደው ገድለዋቸው!!

Post by Maxi » 24 Jan 2020, 07:32

በኦሮምያ ክልል ከደንቢ ዶሎ ዮኒቨርስቲ በኦሮሞ ቦክሃራም ታፍነው ተወስደው የተገድሉ የአማራ ተማሪዎች ሙሉ ሪፖርት ተጣርቶ ለአብይ አህመድ ቢሰጠው አብይ አህመድ መረጃውን አፍኖ ይዞታል!!
Please wait, video is loading...

Post Reply