ለምን ሰንደቅ ዓላማ … ጎንደር ለምን ይህን አላደረጉትም …
ይህ ጥያቄ የሚመነጨው ከትልቅ ድንቁርና ብቻ ነው፡፡ ምክንያቱም ያንን ባንዲራ በሕግ በተፈቀደለት ክልል ውስጥ መቃወም ስህተት ነውና፡፡ ልሙጥ አረንጓጋዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ አላማው የአማራ ክልል ነው ተብሎ በሕግ መደንገጉን እንኳ የማታውቅ ደደብ ወይስ ከሀዲ ጋዜጠኛ ነህ? በአማራ ክልል ይህን ለምን አላደረጉም ላልከውም መልሱን ያገኘህ ይመስለኛል፡፡
ስለዚህ አሮሚያ ውስጥ የአማራ ክልል ባንዲራ ምን ይሰራል? Isn’t it simple and logical question?
Jeremiah
OMN አስቀድሞ ከፈረጀ አንተ የምታደርገው ምስጋና ነው? Just listen to your voice and examine how arrogant you are. How long we keep on teaching you dudes?
እናም የእናንተን አደረጃጃት ትክክል ነው የሚለውን እንዳንተው ያለውን ደንቆሮ አድምጥና ራስህን ጠይቅ?