በሀገሩ መሬት የሀገሩን ሕግ መከተል ግዴታ ደግሞ እናንተም እንዳለባችሁ ማወቅ አለመቻላችሁ ላይ ነው ችግሩ፡፡ አሁን ማን ይሙት አስመራ፣ ካርቱምና ናሮቢ ላይ እኖራለሁና ሀገሬ ነው፤ በመሆኑም ባንዲራዬን አውለበልባለሁ ብላችሁ መጠየቅ ይቅርና በህልም ታይቶአችሁ ያውቃል?
ይኸ ነው እኮ ችግሩ፤ ሌላ መዘባዘብ አያስፈልግም፡፡ If Reeyot can respond, I will be delighted to further teach her the truth.