Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ተላላኪው ብአዴን ብቻ ነው!!

Post by Maxi » 17 Jan 2020, 09:26

የአማራ ህዝብ ዋና ጠላት ተላላኪው ብአዴን ብቻ ነው!!

ብአዴን የሚባል ተላላኪ ድርጅት እየሰራ ያለው የአማራ ህዝብን ከሰቆቃ ለማድ ነው ወይስ አብይ አህመድን እና ኢህአዴን/ብልግናን በስልጣን ላይ ለማንገስ የሚለው መሰረታዊ ጥያቄ አንስትን ስናይ ብአዴን የሚባለው ተላላኪ እና ከርሳም ድርጅት እየሰራ ያለው አብይ አህመድን በኢህአዴግ/ኢዜማ ስም በአማራ ክልል ለማንገስ መሆኑ እንገነዘባለን። አብይ አህመድ በተላላኪው በብ አዴን እገዛ ወደ ስልጣ ከመጣ ወዲህ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለ ሰቆቃ ከወያኔ ዘመን ከነበረው በጣም አሻቅቧል። በዘመ አብይ በኦሮምያ ክልል የሚገኙ የአማራ ተማሪዎች ከፎቅ እየተወረወሩ ይገደላሉ፣ ከየዮንቨርስቲዎች ይፈናቀላሉ፣ በኦህዴድ/ኦንግ ታፍነው ወይም ታግተው ይወሰዳሉ። በአብይ የሚሚመራው ኦህዴድ/ኦነግ ግን ይህን ሁሉ ሰቆቃ በአማራ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ ሲፈጽም ተላላኪው ብአዴን ግን አንገቱን አሸዋ ውስጥ እነደቀበረች ሰጎን ድምጥማጡን አጥፍቶ ተቀምጧል። አብይ አህመድ በሚቀጥለው ምርጫ ኦሮምያ የሚባለው ክልል ሙሉ ለሙሉ ለኦነጋውያን አስረክቦ የአማራ ክልልን የሚባለው በብብልጽግና እና በተላላኪው በብአዴን ስም ለመግዛትን እየተንደረደር ይገኛል። የአማራ ህዝብን ለዚህ ሁሉ ሰቆቃ እየዳረገው የሚገኘው ተላላኪው ብአዴን ስለሆነ ይህንን ድርጅት ከነጭፍራዎቹ በተሎ አሸቀንጥሮ ካልጣለ የሰቆቃ ዘመኑ ይቀጥላላ ማለት ነው። መፍትሄው ተላላኪው ብአዴንን ማስወገድ ብቻ ነው።