እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!

Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
ለመሆኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራችን ጌዲዮን በምክክር ስብሰባ ወስጥ ነበርን? ወይስ እሱም ያለው አሜሪካ ነው?
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
በኢትዮጵያና አሜሪካ ዲፕሎማሲ ታሪክ ምናልባት በንጉሱ ዘመን ኬኔዲ ሲጋብዛቸው ካልሆነ በተቀል በዚህ መልክ የኢዮጵያ ል ኡካን ባፔንታጎን ተገኝተው አያውቁም ። በኔ እምነት አቢይ አህመድ ይህን ል ኡክ የመራ ይመሰኛል
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
One of the reasons might have been he wanted to stay above the fray. He might not like it to be judged that he personally pushed the scale to favor one side or the other.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
ዓይነ ኩሉ
ምናልባት ከትግሬ ውሽማው ጋ እየተላፋ ሳይሆን አይቀርም!

ምናልባት ከትግሬ ውሽማው ጋ እየተላፋ ሳይሆን አይቀርም!
Horus wrote: ↑Today, 18:21የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
He could be visitibg his UAE bf, relaxing in Burj Khalifa.Selam/ wrote: ↑Today, 19:33ዓይነ ኩሉ
ምናልባት ከትግሬ ውሽማው ጋ እየተላፋ ሳይሆን አይቀርም!
Horus wrote: ↑Today, 18:21የመላ ምት አይነቶች፡
(1) አቢይ አህመድ አሊ በምክክሩ ጉባኤ ዉሳኔዎች ስለአልተደሰተ ነው ፤ ተናዶ ፣ ተበሳጭቶ ነው
(2) ኢትዮጵያና አሜሪካ እጅግ ወሳኝ የሆነ ወታደራዊ ጂኦፖለቲካዊ ስምምነት በዋሽንግቶን እያደረጉ ስለሆነ በእኔ ሆረሳዊ ጥርጣሬ አቢይ አህመድ በከፍተኛ ምስጢር ያለው አሜሪካን አገር ነው የሚል ነው
(3) አዲስ አበባ ቢሆንም ወደ ወደ አሜሪካ የተላኩትን ል ኡ ክ ለመከታተል ቢሮው ውስጥ 23/7 እየሰራ ነው
በእኔ ግምት ከዚህ ሌላ ም ክ ን ያ ት ካለ ጠንካራ ጉንፋን አሞት ሊሆን ይችላል
(4) አንዳንድ ወዳጆቼ የጠረጠሩት ደሞ መጨረሻ ላይ የውስጥ ሴኩሪቲው በጉባኤው ውስጥ የታቀደ አደጋ ስለአገኙ ነው ይላሉ
እንሳ ምንድን ነው ትክክለኛው ነገር!
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
የሆነ ሰው አንድ ሌላ ምክኛት ይጠቅሳል ብዬ ነበር። ኦገስት 22 እና 23 ቀን ያል ቡርሃን ተቃዋሚዎች እነ ሃምዶክ አዲስ አበባ ተሰብስበው ነበር ። አል ቡርሃን ያቀረበውን የምክክር ሃሳብ ተቃውመው ተበታተኑ ። አቢይ ለሱዳኑ ስብሰባ ሲል የራሱን ምክክር ይቀራል ማለት ያስቸግራል ።Affable wrote: ↑Today, 19:18One of the reasons might have been he wanted to stay above the fray. He might not like it to be judged that he personally pushed the scale to favor one side or the other.
He is the prime minister, the leader of the whole Ethiopians.
ሽመልስ አብዲሳ however is the leader of Oromia. He could be partisan in his politics without getting serious pushback.
In fact. I like his being not involved in the day-to-day give and take.
ካንተ ጋር የማልስማማው ለምን መሰልህ?
አቢይ በምክክሩ መክፈቻ ላይ በከፈተኛ ደራጃ ተገኝቷል ። የምክክሩን ውጤት ቢወደውም ቢጠላውም ከመላው ኢትዮጵያ መጥተው 40 ቀንና 40 ለሊት ለለፉት ተራ ዜጋዎች ምስጋና አቅርቦ በሰላም ወደየአራቹና አዲሱ አመት ግቡ ብሎ ማሰናበት ግዴታ እጅግ ግዴታ ነበር። ያቢይ ሰዎች ስለ ፓፕሊክ ሪሌሽን በጣም የሚጨነቁ ሰዎች ናቸው። ይህ ሁሉ 4 ሺ ሰው ይዞት የሚሄድ ት ዝ ታና ስሜት አለ ። ያቢይ አለ መገኘት በፍጹም እንደ ቀላል ነገር ማየት አይቻልም።
የቀረቡት 400 ምክረ ሃሳቦች ምክር (ሪኮሜንዴሽን) እንጂ ተፈጻሚ ውሳኔዎች አይደሉም ። ስለዚህ በኔ እምነት ምንም አቢይን የሚጎዱ ነገሮች አልተፈጸሙም ።
ስለዚህ ልሳሳት እችላለሁ ፣ አቢይ ኢትዮጵያ ውስጥ አልነበረም ። በሌላ በኩል ኢትዮጵያና አሜሪካ ያደረጉት ስምምነት እጅግ ግዙፍ ነገር ነው። ልብ በል ንግግር የሚደረገው ከትራምፕ ጋር ነው።
ይህ ስምምነት ሲደረግ በግድ ግብጽ አለችበት ፣ ማለትም ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብጽ መሃል ሚዛን መጫውትና በሁለቱም አገሮች ላይ ተጽኖ መጫን ይፈልጋል ። ስለዚህ አቢይ ብቻ ሳሆን አል ሲሲም በምስጢር ዋሽንግተን ውስጥ ቢሆን አልገረምም።
የቀይ ባህርና ህንድ ውቂያኖስ ሰላም ተነስቶ ግብጽ የለችበትም አይባልም
አቢይ ደሞ በግልጽ ላሜሪካኑ ጄኔራል ያፍሪካ አዛዥ ነግሮታል ማለትም ኢትዮጵያ ካሜሪካ ጋር ለመተባበር ዝግጁ ናት ግ ን የባህር በር ይዘን የባህር ኃይል ጋር ብቻ ነው ወጥተን ሰፈሩን የምንጠብቀው ብሎታል ።
ስለዚህ እኔ አሁንም እምነቴ አቢይ አሜሪካ ነው ያለው ወይም የነበረው ባይ ነኝ።
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Horus አንተ ከኔ በተሻለ የ Ethiopian ፓለቲካ ቀን በቀን ትከታተላለህ። ስለዚህም ያንተ ግምት ከኔ መሻሉን አልጠራጠርም። ግን one question should be asked. If Abiy is in USA why at the time of በምክክሩ መክፈቻ።
Anyway, I have a good feeling ፅምዶ is in trouble.
Isayes, Debretsion, and ዘመነ ካሴ ዘመኑ አልገባቸውም።
ከሶስቱ የባሰበት ደንቆሮ ደሞ ደብረፅዪን ነው። እንደ መንግስት ለ UN, ለ USA አሁንም ደብዳቤ ይፅፋል። Even አሜሪካኖቹ ሽብርተኛ ነህ ካሉት በሃላ።
Anyway, I have a good feeling ፅምዶ is in trouble.
Isayes, Debretsion, and ዘመነ ካሴ ዘመኑ አልገባቸውም።
ከሶስቱ የባሰበት ደንቆሮ ደሞ ደብረፅዪን ነው። እንደ መንግስት ለ UN, ለ USA አሁንም ደብዳቤ ይፅፋል። Even አሜሪካኖቹ ሽብርተኛ ነህ ካሉት በሃላ።
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
የ2 ኦህደድ ጋሎች ወግ ያስቀኛል። የአኖሌ የጡት ሃውልት መስራች እና ተካይ ጋላ አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ጉዳይ ወገንተኛ ላለመሆን ለጊዜው ገለል ብሎ ነው እያሉ ሰው ለማጃጃል ይሞክራሉ።
ገልቱ ሃሳብ። ብቅ አለ ጠፋ ምን ትርጉም ይሰጣል? በሪሞት ኮንትሮል እንደ እናንተ አይነት አውርቶ አደር ጋሎች አሰማርቶ የለም እንደ?
Find some place to sell you old trick - the cheapest of all
Find some place to sell you old trick - the cheapest of all
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
ጥሩ ጥያቄAffable wrote: ↑Today, 20:36Horus አንተ ከኔ በተሻለ የ Ethiopian ፓለቲካ ቀን በቀን ትከታተላለህ። ስለዚህም ያንተ ግምት ከኔ መሻሉን አልጠራጠርም። ግን one question should be asked. If Abiy is in USA why at the time of በምክክሩ መክፈቻ።
Anyway, I have a good feeling ፅምዶ is in trouble.
Isayes, Debretsion, and ዘመነ ካሴ ዘመኑ አልገባቸውም።
ከሶስቱ የባሰበት ደንቆሮ ደሞ ደብረፅዪን ነው። እንደ መንግስት ለ UN, ለ USA አሁንም ደብዳቤ ይፅፋል። Even አሜሪካኖቹ ሽብርተኛ ነህ ካሉት በሃላ።
ምክክሩ የታቀደለት 30 ቀን ነበር ። እነ ሺመልስ ሲያምጹ 10 ተጨማሪ ቀናት ወሰደ ። መጨረሻ ላይ እንዲያም የሺመልስ ቡድን ጥያቂያቸው እንደ ገና ሃ የብሎ እንደ አዲስ ይታይ ሲሉ ነው ። አለ ስምምነት የተዘጋው ።
እርግጥ አቢይ በውጤቱ ስለ ተበሳጨ ነው የቀረው የሚል ሰው ካለ ያበሳጩትን ነገሮች ጠቅሶ ሊያሳየን ይችላል ።
ጽምዶ ግብጽና ኤርትራ በጣም መበሳጨት አለባቸው
አሜሪካ ወያኔ አርፈሽ ተቀመጪ ብሏታል
ኢሳይሳና አሜሪካ ጀምረውት የነበረው ሞቅ ሞቅ ሙሉ በሙሉ ቆሞዋል
ዋሽንግተን ያለው የሻቢያ ቆንስላ አሜሪካንን ሲተች ነበር
ሻቢያ በግልጽ አስራኤል ላይ የስድብ ናዳ እያወረደች ነው
ለግብጽ ትልቁ ሞት የኢትዮጵያ ጦር መሪዎች ፔንታጎን ውስጥ መንፈላሰስን ከማየት የባሰ ንዴት ሊኖር አይችልም ።
በትክክል የጽምዶ አስማት በፍጹም አልሰራም
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
አበረ ትግሬው። ሰው ለማጃጃል አይደለም። አቢይ ገለልተኛ ለመሆን ሞክሮ ነው ማለት የኔ opinion ነው። I am entitled to my opinions.
You should have known that because you write nonsense opinions nonstop on ER that shames a bright high school student.

-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 11203
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: እኔ ሆረስ ኃይለ ብርሃን ጥያቄ አለኝ! እጅግ ወሳኝ በሆነው የምክክር ጉባኤ መዝጊያ ላይ አቢይ አህመድ አሊ ለምንድን ነው ያልተገኘው? ይህ ጥያቄ መመለስ አለበት!
Listen cadre,
You are talking garbage! America's number one priority is new system of colonization called resource take over. Of course they will help pp government stay longer by following America's orders. The era of Kennedy mutual benefit is over. Every time pp talks about Ethiopia is talking about pp, ethnic fanatics, Pentes and Wahabis. Secretly also benefiting Tplf and Shabia. The war is against Orthodox and Amara.,Gurage is lost already as Orthodox

ያበደ ወያኔ ወፈፌethiopianunity wrote: ↑19 minutes agoListen cadre,
You are talking garbage! America's number one priority is new system of colonization called resource take over. Of course they will help pp government stay longer by following America's orders. The era of Kennedy mutual benefit is over. Every time pp talks about Ethiopia is talking about pp, ethnic fanatics, Pentes and Wahabis. Secretly also benefiting Tplf and Shabia. The war is against Itthodox and Amara.,Hurage is lost already as Orthodox