Page 1 of 1
ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
Posted: 15 Aug 2026, 15:53
by eden
2020:
”ባጫ ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው”
Posted: 16 Aug 2026, 16:29
by eden
2026:
”ባጫ ወደር የሌለው ጀኔራል ነው”
Re: ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
Posted: 16 Aug 2026, 21:13
by Affable
ኤርሚያስ እንጀራ መብላት አለበት። ስለዚህም political consistency አትጠብቂ። ሁሉም ያው ናቸው ሰሜን አሜሪካ እና አውሮፓ ተቀምጠው በዲስኩር የሚያደክሙን። አንቺም እንደግዜው ወደፈሰሰው አብረሽ የምትጓዢ መስሎኝ። አቶ ኢሳያስ የበረታ ሲመስልሽ ትግራይና የ ኤርትራ ተጋሩ አዲስ መንግስት መፍጠር አለባቸው ትያለሽ።
የጅማው ሰውየ ሊያጨሰው ይችላል ብለሽ ስትገምቼ ስለ አድዋ መሞገት ታበዣለሽ።
የጅማው ሰውየ አድዋን አደብ ያስገዛል ብለሽ መገመት ስተጀምሪ ደሞ አማራው ፣ ትግሬው ፣ ኦሮሞው አኦሮሙማን ለመገበልጥ ሆ ብሎ ይነሳ ትያለሽ።
ሸኔ እና ፋኖ በአብዛኛው social media ላይ ብቻ ያሉ መሆኑ ሲከሰትልሽ ኦሮሙማን ከአራትኪሎ ለማባረር ካርቱም የ liberation አርሚውን መቀላቀል አለበት ብለሽ አካኪ ዘራፍ ትያለሽ።
Posted: 21 Aug 2026, 20:19
by eden
Affable wrote: ↑16 Aug 2026, 21:13
ኤርሚያስ እንጀራ መብላት አለበት።
ህሊናህን ካላስረከብክ እንጀራ የለም?
ነው እሱ ከሌላው በተለየ የተለጠጠ ሆድ አለው?
Re: ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
Posted: 21 Aug 2026, 21:51
by Affable
አላቆምሽም እየመረጥሽ ማንበብን። ሁሉም ያው ናቸው ያልኩ መስሎኝ።
መጥፎ ስራ ነው የመረጡት — አድዎዎችንም ይጨምራል።
ስራቸው የሚኖረው ኢትዪጺያ ውስጥ ሰላም ከሌለ ነው። ይህን አይክዱትም። ፓለቲካቸውን ከባለግዜው ጋር ማጣጣም የግድ ሊሆንባቸው ነው።
በነገራችን ላይ አቶ ጌታቸው ረዳ የቤት እስር ላይ ነው “ reportedly” ብለሽ
ስትሰብኪ ነበር ዛሬ ጠዋት። ፈቱት ?
Re: ውይ ውይ ውይ ኤርሚን ግን ምን ነካው? “ይህ ሰው ማለት የሚሸጥ የሚለወጥ እቃ ነው” (2020) / “ይህ ሰው ወደር የሌለው ጀነራል ነው” (2026)
Posted: 23 Aug 2026, 17:25
by eden
Affable wrote: ↑21 Aug 2026, 21:51
አላቆምሽም እየመረጥሽ ማንበብን።
ጌታቸው ረዳ የቤት እስር ላይ ነው “ reportedly” ብለሽ ነበር ዛሬ ጠዋት። ፈቱት ?
ከርዕሱ ላለመውጣት ብዬ እኮ ነው