Page 1 of 1

አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 14 Aug 2026, 19:50
by Selam/

Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 14 Aug 2026, 20:19
by Axumezana
Axumezana calls this "History Inferiority Syndrome" , trying to fill the vacuum through fabricated stories !

Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 15 Aug 2026, 05:06
by Meleket
ጋላ ነፍሒ” የሚባል ስፍራ ኤርትራ እምብርት ውስጥ እንዳለ ሲውቁ’ስ ምን የሚል አዲስ ትርክት ይሆን የሚፈጥሩት ተመስገን የማያውቁት የብልጽግና ፓስተሮችና ካድሬዎች ተባብረው!

Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 15 Aug 2026, 18:26
by Selam/
አቶ አክሱም - የአንተም የተጋደላይ ፃድቃንም የዘር ግንዳችሁን ወደ ቦረና ነው ማለት ነው።

“Namii waa dhalee hin badu”


Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 15 Aug 2026, 20:39
by Odie
ጋሽ ግርማ ቆምጬና የእርጥብ ገገማው የአባይማዶ አጎት ናቸው!

የተማሩት የጎጃም ድብትርና ሲሆን ወደ መካነ የሱስ ተመልስው ነው!!

አባ ባህረይ የ ጋሞ ቆምጬ እንደሆኑት አባ ግርማም የጎጃም ደብተራ ኦሮሙማ ናቸው:: ልክ አለቃ ገ ሃና ጋፋቴ ቆምጬ እንደነበሩትና ስላም የውልንጪቲ ኦሮሞ ሆና በሃይሌ ግዜ ቆምጬ እንደሆነችው!!

እኔም ባባቴ ውራጌ በናቴ አባት ጎረቤት ሲዳማ እንደሆንኩት😂

ታሪካችን እንዲህ የተወዛገበ በአንድ በኩል ሲያጥፉት በሌላ በኩል የሚፈታ ነው::

አፄ ባካፋ ቆምጬ ታሪካቸው የቀበረው ስማቸው ወረሞ ወረሞ ይሽታል ብሎ ነው ብሎ መለስ ዜናዊ ነግሮናል:; የንጉስ ኢልማክነን ስሙ እስካይታወቅ ስለሞን ቆምጬ የቀበረው ታሪካችን አንዱን ለመትከል ሌላውን መቅበር ስለምንወድ ነው:: እየሆነ ያለውም ጦርነት የዚህ ምንጭ ነው😂

ቆምጬ አብይን እቀብራለሁ ብሎ ወጥቶ ሻውያና የትግሬ ማፍያ ወያኔ በወርቅ ገዝተው ስረውት እሁን የነሱ ረዳት ተዋጊ የሱዳን ደም መላሽ ሆኖ በሽረሪት ሜዳ ሲገረፍ በቆቦ እንዳስቀዘነው ማለት ነው!!

ሳህ ሳህ አጋመ! :lol: :lol:

ዜናሁ ሃበሻ :lol:

የሃገሪቱ መፍትሄ አንዱ አንዱን መቅበር ትቶ አንዱ አንዱን ሲያደንቅ ኦሮሞና ትግሬ ትግሬና አማራ አማራና ኦሮሞ ባንድ በረት በስላም አብሮ መኖር ሲጀምር ነው!! ይህ እንዲሆን የምፅአት ቀን መጠበቅ የለብንም:: ያኔማ ስጋህ ተገፎ የግድ ግም ለግም አብረህ ታዘግማታልህ:: ይህንን ሽሜ ጉጉ ስብሃት ገ/እር እና ኮምቦጡር ውሻው ተርድተው ነው ወደዛኛው የተሻገሩት :lol: :lol:

Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 15 Aug 2026, 20:48
by eden
Odie wrote:
15 Aug 2026, 20:39

ሳህ ሳህ አጋመ! :lol: :lol:
lol

Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!

Posted: 15 Aug 2026, 21:48
by Selam/
ድሮም ጠርጥሬያለሁ እኮ ቁርፂ ቁርፂ በሞጋሳ እንደተፀነሰ።