Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!
Axumezana calls this "History Inferiority Syndrome" , trying to fill the vacuum through fabricated stories !
Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!
“ጋላ ነፍሒ” የሚባል ስፍራ ኤርትራ እምብርት ውስጥ እንዳለ ሲውቁ’ስ ምን የሚል አዲስ ትርክት ይሆን የሚፈጥሩት ተመስገን የማያውቁት የብልጽግና ፓስተሮችና ካድሬዎች ተባብረው!
Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!
አቶ አክሱም - የአንተም የተጋደላይ ፃድቃንም የዘር ግንዳችሁን ወደ ቦረና ነው ማለት ነው።
“Namii waa dhalee hin badu”
“Namii waa dhalee hin badu”
Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!
ጋሽ ግርማ ቆምጬና የእርጥብ ገገማው የአባይማዶ አጎት ናቸው!
የተማሩት የጎጃም ድብትርና ሲሆን ወደ መካነ የሱስ ተመልስው ነው!!
አባ ባህረይ የ ጋሞ ቆምጬ እንደሆኑት አባ ግርማም የጎጃም ደብተራ ኦሮሙማ ናቸው:: ልክ አለቃ ገ ሃና ጋፋቴ ቆምጬ እንደነበሩትና ስላም የውልንጪቲ ኦሮሞ ሆና በሃይሌ ግዜ ቆምጬ እንደሆነችው!!
እኔም ባባቴ ውራጌ በናቴ አባት ጎረቤት ሲዳማ እንደሆንኩት
ታሪካችን እንዲህ የተወዛገበ በአንድ በኩል ሲያጥፉት በሌላ በኩል የሚፈታ ነው::
አፄ ባካፋ ቆምጬ ታሪካቸው የቀበረው ስማቸው ወረሞ ወረሞ ይሽታል ብሎ ነው ብሎ መለስ ዜናዊ ነግሮናል:; የንጉስ ኢልማክነን ስሙ እስካይታወቅ ስለሞን ቆምጬ የቀበረው ታሪካችን አንዱን ለመትከል ሌላውን መቅበር ስለምንወድ ነው:: እየሆነ ያለውም ጦርነት የዚህ ምንጭ ነው
ቆምጬ አብይን እቀብራለሁ ብሎ ወጥቶ ሻውያና የትግሬ ማፍያ ወያኔ በወርቅ ገዝተው ስረውት እሁን የነሱ ረዳት ተዋጊ የሱዳን ደም መላሽ ሆኖ በሽረሪት ሜዳ ሲገረፍ በቆቦ እንዳስቀዘነው ማለት ነው!!
ሳህ ሳህ አጋመ!
ዜናሁ ሃበሻ
የሃገሪቱ መፍትሄ አንዱ አንዱን መቅበር ትቶ አንዱ አንዱን ሲያደንቅ ኦሮሞና ትግሬ ትግሬና አማራ አማራና ኦሮሞ ባንድ በረት በስላም አብሮ መኖር ሲጀምር ነው!! ይህ እንዲሆን የምፅአት ቀን መጠበቅ የለብንም:: ያኔማ ስጋህ ተገፎ የግድ ግም ለግም አብረህ ታዘግማታልህ:: ይህንን ሽሜ ጉጉ ስብሃት ገ/እር እና ኮምቦጡር ውሻው ተርድተው ነው ወደዛኛው የተሻገሩት

Last edited by Odie on 15 Aug 2026, 21:10, edited 1 time in total.
Re: አዲግራትን የቆረቆራት ኦቦ ገመቺሳ ነው!
ድሮም ጠርጥሬያለሁ እኮ ቁርፂ ቁርፂ በሞጋሳ እንደተፀነሰ።