Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Odie » 31 Jul 2026, 11:17

ልብ በሉ:: These ain’t amhara freedom fighters. All ethiopians need peace prosperity and coexistence/unity.
There is nothing special about Amhara right. Amhara right has to be addressed in the light of the rights of all Ethiopians. ምርጥ ምርጡ ለአማራ የሚባል ነገር አይኖርም:: አማራ ብቻ የሚነግስባት አገር አትኖርም:: አማራ is just part of Ethiopia. The same for Tigre as far as they remain in the country.

If their right is disproportionately oppressed, all Ethiopians have to feel the burden. If majority Ethiopians support the status quo, there must be no reason to remove the system just to make Amhara or Tigre or both feel happy and bring about their dominance of the nation as in the past.

I am sure majority አማራ ነን ባዮች will agree to this simple reasoning of equal right or all ethiopians and ownership of the country equally by all ethiopians. Have we achieved that? That is a question for another day!

አሁን ተነሳሁ የሚለው ኢትዮዽያውያንን እየረበሽ ተራ አማራእ እየገደለ ያለው ንፁህ ደም አማራ ነኝ ኢትዮዽያን አንጥፌ እርስቴ አረጋለሁ የሚል ቡስን ነው:: ሆኖም ግን የሚያቅራራው ደግሞ በዚህ ፅንፈኛ ቡድን ዛሬ Ethiopianist ተብለው ሊጠሩ የሚችሉትን የፊውዳል ስርአት አራማጆችን እየጠቀስና እየተመካ ነው::

ምንሊክ ሌላው ጠመንጃ ሳይኖረው የተስፋፋበት ኢትዮዽያ ዛሬ የንፍጣም ነፍጠኛ ልጅ ተነስቶ እንደዛ ሊስፋፋ አይችልም:: ዘመኑ ተቀይሯል:: በዘር ፖለቲካ ሁሉም ነፍጥ ታጥቋል:: ዛሬ በስልጡን ፖለቲካ የሌላው consent መጠየቅ power share መደረግ ያለበት ዘመን ነው::

ይህ እዚህ ፎረም ሲሳደብ የሚውለው ጭንጋፍ extremist የሻቢያ-ግብፅ-ወያኔ አሽከር ያለፈው ናፋቂ ብቻ ነው:: They may fire a gun but they failed in principle.

No reasonable Ethiopian should fall victim to their whining. There is no good point to convince anyone. The current gov may have to bee given time to see what other things it has in its bag. TPLF and Fando have no alternative sound ideology for the country and Ethiopia need not fight with itself forever.

ህዝቡ እነዚህ ከወያኔ የባሱ ዘረኞችን ከአምሃራ ቡዙሃን ነጥሎ መቃወም ነው ያለበት:: አሁን በዝቷል:: አደብየሚገዙ ሌላውን የሚያከብሩ አይደሉም እንደውሻ ተናካሽ እንጂ!!

የት ይደርሳል የተባለ ጥጃ ልኳንዳ ቤት ተገኘ!!

ዲያስፖራ ገነዘቡ ከሚታለብ አደብ ይግዛ!

የማይሆን ፍቅረኛ ሽፋሽፍት ይስማል :lol:

Right
Member+
Posts: 5202
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Right » 31 Jul 2026, 12:07

Dedeb Gurage,

Have you seen any minority group in Ethiopia except the Gurages who is against the Amharas? None.
Some are even went to prison defending the rights of the Amharas.

You are on this Oromuma d$ick sucking show on your own as if there is no tomorrow.

In this forum only the Guraghies demeaning the good people of Agew, Gudela and Hadiyas. As if filthy and small size Gurages are better than them.

MOLACHA LEBA

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Odie » 31 Jul 2026, 12:20

Right wrote:
31 Jul 2026, 12:07
Dedeb Gurage,

Have you seen any minority group in Ethiopia except the Gurages who is against the Amharas? None.
Some are even went to prison defending the rights of the Amharas.

You are on this Oromuma d$ick sucking show on your own as if there is no tomorrow.

In this forum only the Guraghies demeaning the good people of Agew, Gudela and Hadiyas. As if filthy and small size Gurages are better than them.

MOLACHA LEBA
You have no choice but go crazy!

ውሻ ፋሽስት!

የኢትዮዽያ ህዝብ ጣልያንን እንደተዋጋ ለምን እናንተ ፋሽስቶችን መዋጋት እናዳለበት ያውቃል!

ድሮ ሎባው ዘርህ ባገር ስም ህዝብ ረገጠ:: It must be a fool to let you pass now with your evils ideology!
የከስረ ፋሽስት የፋሽስት ዘር!

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Odie » 31 Jul 2026, 12:44

የአምሃራ ፅንፈኞች አማራን እያጠቁ ኢትዮዽያ እየቦጠቦጡ እንጂ ለህዝብ አምስት ሳንቲም የፈየዱት ነገር የለም:: ወያኔም እንዲሁ:: የኢትዮዽያ ህዝብ የአማራን ህዝብ የትግሬን ህዝብ ከነዚህ ፅንፈኞች በመነጠል ህዝቡን defend ማድረግ ነው ያለበት:: ምንጬ ሲደቅ the fish for sure will die😂. Even though may not be easy, that is morally right and more Ethiopian!

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Odie » 31 Jul 2026, 15:31

ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ!

እንደው የንፁህ ደም አማራ ፖርቲ ታጋዮች አማራን እንዴት እያታገሉት እንዳለ መመርያቸው ስናስብ የሚስማንን ለመግለፅ ያህል ነው :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 15932
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Abere » 31 Jul 2026, 17:07

አይ ውራጌ!

ፋሽስት ተዋግቶ ያባረረው እኮ አማራ ነው - እንድሁ በይሉኝታ አብሮ ለመኖር ሲባል እንጅ። የባላባቱን የፊውዳል ስርዐተ-ማህበር ቀንድል እና ግንባር ቀደም ሁነው የገረሰሱት እኮ የአማራ ልጆች ናቸው። አማራ ማለት ፍትህ፤ ስነ-ምግባር፤ ችሎ መኖር፤ ህግ-አክባሪ (በህግ-አምላክ የሚኖር)፤ ሃይማኖተኛ ነው። መቸም አብሮ መኖር እና አብሮ ማደግ የምን እከክ ስለሆነ - እያንዳንድሽ ኅዳጣን አማራ ትካሻ ላይ ተለጥፍሽ ከመሳደብ አትቦዝኝም። ውራጌን እንጀራ ያበላው አማራ ነው - መቸስ ግልጽ ግልጹን እቅጭ እቅጩን መናገር ከሚያስገድድ ምዕራፍ ላይ ደርሰን የለም።

የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥላቶች ይህን ህግ-አክባሪ፤ ነጻ ህዝብ ( አም ሃራ)፤ ይህን የስነ-ምግባር እና ሃይማኖተኛ፤ አርበኛ ህዝብ በደንብ ስለሚያውቁ ኅዳጣን እንደ ሰለጠነ-ውሻቸው በመጠቀም የአማራን እንደ ህዝብ የመኖር ህልውና ፈተና ላይ እንድ ወድቅ በማድረጋቸው ነው - ለዚህ ደግሞ የአጋሜ ወያኔ እና ጋላ ኦነግ የአንበሳውን የተላላኪነት ቦታ ይዘዋል - ታሪክ ግን ይፈርዳል። በአለቀ ሰዐት ፊሽካ ሲነፋ አማራ ነቅቶ ጥላቶቹን ሲመክት አድር ባይ ኩሊ ውራጌ ዘሎ ከመጥበሻው መግባቱ የሚገርም የቱን ያህል ውራጌ ስግብግብ እና ማተብ-ዐልባ መሆኑን ነው።

አንድ ሳይንሳዊ ሀቅ ግን ጭንቅላት ካላችሁ ኅዳጣኖች ልትገነዘቡ ይገባል --- በየትም አገር በምድር ዳርቻ ሁሉ አንድ ብዙኃን ህዝብ በኅዳጣን ቁጥጥር ሁኖ አያውቅም - እሳት በጋቢ ታቅፈህ ይሞቀኛል ማለት ነው።

Odie
Member+
Posts: 8774
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጎበዝ ፋሽስት ስትሉ ከውስጥ የአማራ extremist ፋሽስት ነው የተነሳው!

Post by Odie » 31 Jul 2026, 17:32

ቀምቃሚው አበራሽ!

ስንት ብርሌ ቀመቀምሽ ዛሬ?

Retard!

Post Reply