Page 1 of 2

ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 14:29
by Horus
ኢትዮጵያ የዘመናቶች ውስብስብ ችግር ሰለባ የሆነች አገር ነች ።

ኢትዮጵያ እጅግ በትንሹም ቢሆን የመፍትሄ መንገድ በመሻትና ጥቂት መፍትሄዎችን በመፍጠር ላይ ያለች አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የሚሊዮኖች ድሃ ሕዝብ አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የጥቂት ሃብታም ሕዝብ አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የዚህ ሁለት ተቃራኒ እውነታዎች ውሁድ (ውህደት) አገር ነው ።

ቴዶ አፍሮ ድሃዋ ኢትዮጵያን ገልጿል ።

ዲለን ፔጅ (ወይም አዶናይ) ሃብታሟን ኢትዮጵያ ገልጿል።

ሁለቱም ፣ ቴዲ አፍሮም ዲለን ፔጅም የኢትዮጵያ ሪያሊቲ ፣ የኢትዮጵያ ገጽታ ናቸው ።

ትልቁ ነገር ፣ እጅግ ትልቁ ነገር የነዚህ ሁለት ተጻራሪ እውነታዎች ሙግትና ፍጭት ሳይታፈኑ መካሄዳቸው ነው !

ድህነት እስካልጠፋ ድረስ ሃብታምነት ብቸኛው እውነታ ሊሆን አይችልም!

ሃብታምነት እስካልተደገፈና እስካልገነነ ድረስ ድህነት ሊጠፋ አይችልም!

እነዚህ 2 የኢትዮጵያ እውነታዎችን መካድ አላዋቂ ሰጎን መሆን ነው።

መፍትሄው ሃብታምነትን ማበረታታት እና ድህነትን ለማጥፋት አንድ ሕዝብ ፣ አንድ ሃስብ ፣ አንድ ሰራተኛ መሆን ነው!

ቴዲ አፍሮ የችግራችን ገላጭ ብርሃን ነው!

ዲለን ፔጅ የስኬታች ገላጭ ተስፋ ነው!

ስለዚህ 2ቱም አንድ ናቸው! ሁለቱም የኢትዮጵያ ውስጥና ውጭ ፣ ፊትና ኋላ ናቸው!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 14:37
by Horus

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 14:48
by Horus

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 14:52
by Horus
ይህን ዜማ 28 ሚሊዮን ግዜ በአንድ ወር ተሰምቷል! ይህ ለምን እንደ ሆነ ምክኛት አለው! ሪያሊቲ ስለሆነ ነው!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 15:05
by Horus

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 15:32
by Horus
ቶቶት! አሸናፊ ! እጹብ ድንቅ !

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 18:28
by Selam/
ሊስትሮው ጭልፊቱ ደግሞ የአጭበርባሪነት መገለጫ ነው።

ሌብነት፣ ግፍና ድህነትን ከሰላም አፍ ሲሰማ ይነስረዋል። ቴዲ በጣፈጠ ቅኔው የሃገሪቱን ወንጀል ሲዘከዝክለት ደግሞ እንደ ዝንጀሮ ቁልጭ ቁልጭ ይላል።

ዝተት ካድሬ!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 18:32
by Odie
Selam/ wrote:
23 May 2026, 18:28
ሊስትሮው ጭልፊቱ ደግሞ የአጭበርባሪነት መገለጫ ነው።

ሌብነት፣ ግፍና ድህነትን ከሰላም አፍ ሲሰማ ይነስረዋል። ቴዲ በጣፈጠ ቅኔው የሃገሪቱን ወንጀል ሲዘከዝክለት ደግሞ እንደ ዝንጀሮ ቁልጭ ቁልጭ ይላል።

ዝተት ካድሬ!
[color=#FF40BFየቆማጣ ዘር ተንጫጫ😬⚰️⚰️⚰️⚰️
[deleted] your wound‼️‼️[/color]

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 18:51
by Horus
Odie,
አንተም እንዳልከው ይህን ጣት ብርቁ የደጅ ለማኝን እርሳው!

እኔ የመጠጥ ሰው አይደለሁም እንጂ በዚህ ሰሞን ሻምፓኝ በመክፈት ልቤ ይፈነዳ ነበር!

ዝም ብለህ ምን እየሆነ እንደ ሆነ ተከታተል!

35 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ወጣቶች ትምህርት አባት ብርሃኑ ነጋ የኛ ልጅ ነው! ነገ ታሪ እንደ ሚመሰክረው የኢትዮጵያን ትምህርት ስርዓት መልሶ በግሩ ያቆመው ፕሮፌሰር ተብሎ ይጻፍለታል!

አዲስ አበባ የማቆንጀት በተለይ የአረንጓዴ አዲሳባ አላፊው ሴይፉ የኛው ልጅ ነው!

በአንድ ወር ውስጥ 170 ሚሊዮን ግዜ ተሰምቶ ኢትዮጵያን ባፍሪካና አለም ካርታ ላይ የሰቀለው ቴዲ አፍሮ የኛው ልጅ ነው!

የቴ አፍሮን ዳስ ጣል ሌላ ገጽ ለመግለጽ አዲሳባ ሲመጣ ሰርጉን ደግሶ በጉራጌ ሰርግ ባህል ዲል አድርጎ ታላቁ ፈጣሪው ታታሪው ጉራጌን በአለም ካራታ ላይ የሰቀለው የኢንዲስትሪው ጀግና ልጃችን ቶቶት ነው!

ይህን ዝርዘራ እስከ ታች ልቀጥልበት እችላለሁ ግ ን ላቁም!

ታዲያሳ ጠንቋይ ቦዘኔና መቀኛ ቆማጣ ቢናደድ ቢንጨረጨር እንዴት እንገረማለን!

በደስታና ኩራት ዘና ፈታ ማለት እንጂ !

ሕዝባችን የሚፈልገው ይህን መሰል እንጂ የሰገጥ ተገንጣዮች one dimensional ፕሮፓጋንዳ አይደለም

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 19:24
by Selam/
ንፍጣም ካድሬ

እስኪ ታዲዮስ ታንቱ ይፈታ በሉ።

ፈስ!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 19:37
by Odie
Selam/ wrote:
23 May 2026, 19:24
ንፍጣም ካድሬ

እስኪ ታዲዮስ ታንቱ ይፈታ በሉ።

ፈስ!
ታዲዎስ ታንቱ ጭንቅላቱ ቆምጬ colonize አድርጎት በትርፍ አፉ ቢታስር ነፍጠኛና የንፍጣም ነፍጠኛ ርዝራዥ የሚያለቅስለት ይበቃዋል!!
ቆማጦች ርስታችሁ ስታስመልሱ ታስፈቱታላችሁ :lol:

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 20:29
by Selam/

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 21:05
by Selam/
ቱስ ቱስ ካድሬዎች

እስኪ ቲክ ቶከሩን እንኮኮ ብላችሁም ቢሆን ከአዲስ አበባ ውጪ ከ50 ኪሚ በላይ ውሰዱት።

በጠጣም ሊስትሮ!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 21:19
by Horus
Odie wrote:
23 May 2026, 19:37
Selam/ wrote:
23 May 2026, 19:24
ንፍጣም ካድሬ

እስኪ ታዲዮስ ታንቱ ይፈታ በሉ።

ፈስ!
ታዲዎስ ታንቱ ጭንቅላቱ ቆምጬ colonize አድርጎት በትርፍ አፉ ቢታስር ነፍጠኛና የንፍጣም ነፍጠኛ ርዝራዥ የሚያለቅስለት ይበቃዋል!!
ቆማጦች ርስታችሁ ስታስመልሱ ታስፈቱታላችሁ :lol:

ታዲዮስ ታንቱ ከኢፊዮሪቲ የተነሳ ወላይቶችን እንደ እንደ ቁሻሻ የሚመለክት ያንጎል በሽተኛ ነው! እስቲ ለምን ኮዝ ነው ያ ጂል በሽተኛ እስር ቤት በስብሶ የቀረው? አንድ ኢትዮፕያዊ ታንቱ ለራሱም ሆነ ላኢትዮጵያ ይህ አገረገ ብሎ የሚያነሳው የለም!

ጉራጌ የኢትዮጵያ ጌጥ! የኢትዮጵያ ሞዴል ሕዝብ!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 21:46
by Odie
Selam/ wrote:
23 May 2026, 21:05
ቱስ ቱስ ካድሬዎች

እስኪ ቲክ ቶከሩን እንኮኮ ብላችሁም ቢሆን ከአዲስ አበባ ውጪ ከ50 ኪሚ በላይ ውሰዱት።

በጠጣም ሊስትሮ!

አንች ሁለመናሽ የተቆመጠ ቆማጣ ሴተኛ አዳሪ አይበቃሽም?

Lifeless ቆማጣ🤮🤮🤮

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 23 May 2026, 23:51
by Right
The Listros are making endless thrash noises but everybody ignores them.

They are licking the shoes of clown Abiye & his PP mafia family.

The Listros are cursed people. Stay tuned- the clown dictator will make the Listros eat sh&it.

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 24 May 2026, 05:19
by ethiopianunity
Horus wrote:
23 May 2026, 14:29
ኢትዮጵያ የዘመናቶች ውስብስብ ችግር ሰለባ የሆነች አገር ነች ።

ኢትዮጵያ እጅግ በትንሹም ቢሆን የመፍትሄ መንገድ በመሻትና ጥቂት መፍትሄዎችን በመፍጠር ላይ ያለች አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የሚሊዮኖች ድሃ ሕዝብ አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የጥቂት ሃብታም ሕዝብ አገር ነች ።

ኢትዮጵያ የዚህ ሁለት ተቃራኒ እውነታዎች ውሁድ (ውህደት) አገር ነው ።

ቴዶ አፍሮ ድሃዋ ኢትዮጵያን ገልጿል ።

ዲለን ፔጅ (ወይም አዶናይ) ሃብታሟን ኢትዮጵያ ገልጿል።

ሁለቱም ፣ ቴዲ አፍሮም ዲለን ፔጅም የኢትዮጵያ ሪያሊቲ ፣ የኢትዮጵያ ገጽታ ናቸው ።

ትልቁ ነገር ፣ እጅግ ትልቁ ነገር የነዚህ ሁለት ተጻራሪ እውነታዎች ሙግትና ፍጭት ሳይታፈኑ መካሄዳቸው ነው !

ድህነት እስካልጠፋ ድረስ ሃብታምነት ብቸኛው እውነታ ሊሆን አይችልም!

ሃብታምነት እስካልተደገፈና እስካልገነነ ድረስ ድህነት ሊጠፋ አይችልም!

እነዚህ 2 የኢትዮጵያ እውነታዎችን መካድ አላዋቂ ሰጎን መሆን ነው።

መፍትሄው ሃብታምነትን ማበረታታት እና ድህነትን ለማጥፋት አንድ ሕዝብ ፣ አንድ ሃስብ ፣ አንድ ሰራተኛ መሆን ነው!

ቴዲ አፍሮ የችግራችን ገላጭ ብርሃን ነው!

ዲለን ፔጅ የስኬታች ገላጭ ተስፋ ነው!

ስለዚህ 2ቱም አንድ ናቸው! ሁለቱም የኢትዮጵያ ውስጥና ውጭ ፣ ፊትና ኋላ ናቸው!

Is that Eprp manifesto? Standing at the center like you to be on safe side. You are copy-paste, the problem is those nations you are emulating, what is left of democracy no longer there, middle class is gone! It is now the haves-have nots.

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 24 May 2026, 05:35
by ethiopianunity
Watch out, Britain sending her spies both British and Ethiopian/ Eritrean spies

Horus Eprp, [deleted] of Tplf/Olf/Shabian, possibly Egypt cadre!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 24 May 2026, 08:09
by Selam/
በአናሳነት ስሜት ልቡ የተመረዘ ሰው፣ የውጪ ዜጋ ሃገሩ መጥቶ ፀዳ ፀዳና በለጭለጭ ያለውን ሰፈር ካላደነቀለትና “አዎ አሁን ሰው ሰው እየሸተትክ ነው” ካላለው በስተቀር በፍፁም ሙሉ ሰው የሆነ አይመስለውም።

እኔ ሰላም የማንንም ፍንዳታ ሪከግኒሽን የማልፈልግ፣ በጥቂት ብልጭታ ሳልጠለፍና ሳልታለል፣ ደቃቃ ካድሬዎች የሚያፍሩበትንና የሚደብቁትን ውቅያኖሱን ህዝቤን ከማንሳት የማልሰለች፣ የማላፍርና በኢትዮጵያዬ ሙሉ ቁመና የምኮራና የምተማመን ሁልጊዜም አንገቴን ከፍ አድርጌ የምኖር ኩሩ ሰው ነኝ።

ቻለው!

Re: ቴዲ አፍሮና ዲለን ፔጅ ፡ 2ቱ የኢትዮጵያ እውነታዎች ሙግት!

Posted: 24 May 2026, 08:28
by Odie
Right wrote:
23 May 2026, 23:51
The Listros are making endless thrash noises but everybody ignores them.

They are licking the shoes of clown Abiye & his PP mafia family.

The Listros are cursed people. Stay tuned- the clown dictator will make the Listros eat sh&it.

ቆማጣ ድንጋ ራስ ቆምጬ ወይ ጭንቅላት የለው ወይ ቁመት የለው እያጨበረበረ እየስረቀ የሚኖር ፍጥረት:: Deception!
Do you know ቆማጣ አማራ locked the country and the region for hundreds of years used its tool of internal colonization orthodox church to bondage Ethiopians to throw them into serfdom and obstruct them from civilization and secluded them from outside world? Even a Visa was considered a lottery!
ይህንን ኢትዮዽያ ነው ሊያመጣብን የሚፈልገው ቆማጣው!
It has to be 🛑stopped by all means. ለብቻው ያልቅስ ይጠበስ:: Let ቆምጬ rot in hell until it learns its lessons alone with no support :lol: