ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎
Posted: 15 May 2026, 06:40
Meleket wrote: ↑28 Apr 2022, 03:34“መታፈር በከንፈር” እንዲሉ Digital Weyane የተባለ ስሙን የጽልመት መልአክ ያወጣለትተራ ካድሬና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያንን እስቲ በቀላል ኣማርኛ አንዳንድ ሓቆችን እንግለጥለትና እንዝናናበት።
በኤርትራኛ “ዝመጸኣ ይምጻዕ ወራሪ፣ ኣብ ባርዕ ሰውራ ሓራሪ፣ ብቕልጽም ሓፋሽ ሓራሪ” ሲባል ኣልሰማህም መሰል።
ወዳጄ፡ ወራሪ ከሰሜን ይሁን ከደቡብ ከምስራቅ ይሁን ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል።[አራት ሚሊየን ነጥቦች - የተራ ካድሬዎችና የጦ.ጥ (የጦርነት ጥቅመኞችን) ድምጽ ኣያካትትም]![]()
እዚህ የምታየውን ታንክ የገነደሱት የዩክሬን ጀግኖች ወይም የራሺያን ወራሪ ኃይል የሚመክቱት ያውሮፓ ሻዕብያዎች ናቸው፤ ልክ የኤርትራ ታጋዮች በደርግ እጅ የነበሩ የራሻ ታንኮችን ይገነድሷቸው እንደነበሩ ማለት ነው።
የምዕራብ ኃይሎች ኤርትራን ስላስቀየሙ በበቀል ስሜት፡ ልኡላዊቷ ሃገረ-ዩክሬን በወራሪ ሃይል ልትደፈጠጥ ስትል ዝም ማለት ከዚያም ኣልፎ የኤርትራን ህዝብ ትግል ለመደፍጠጥ ለደርግ ሙሉ የመሳርያ ድጋፍ ላደረገው ለወራሪው የራሻ ኃይል የሞራል ድጋፍ ማድረግን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አልመረጥነውም፤ ይህም ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው፡ ናጻ ሕርያና!![]()
ብሄራዊ መዝሙራችን "ኤርትራ'ዛ ሓበን ዉጹዓት" እንደሚለው ሞራላዊ ድጋፋችን ልዕለ ሃያል ሃገር ነኝ በምትለው በወፈፌው በፑቲን ወልጋዳ ኣመራር፡ ድርብርብ ሰቆቃ እየተካሄደበት ላለው ለጭቁኑና ለተወራሪው ለዩክሬን ህዝብ ነው።![]()
A man rides a bike near a destroyed Russian tank near Brovary, near Kyiv, Ukraine, on April 15. Maxym Marusenko/NurPhoto/Getty Images
ኣንተ ተራ ካድሬው ምን ግድህ ወራሪ ኃይልን መደገፍ ዴሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የታላቁ የሌኒን ሃውልት መዲናችን ላይ ዩቶኮሉልንማለትም ትችላለህ ለምን በለን ዲሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የማታ ማታ ግን ይህ ውሳኔህ የሚያሳፍርህና የሰላም እንቅልፍ የሚነሳህ እንደሆነ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትላንትም ዛሬም ነገም ስንገልጽልህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው።
"ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና" ነው ነገረዓለሙ!![]()
Digital Weyane wrote: ↑27 Apr 2022, 13:41በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም።![]()
በነገራችን ላይ ወዳጃችን Digital Weyane ከነዚህ እታች ካሰፈርናቸው ቃላት የትኛዋ ትሆን ያመመችህ?![]()
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!![]()
Digital Weyane wrote: ↑15 May 2026, 09:18አይተ መለኸትዋ፣ ኡቱ ንሶም ብኢደ ዋኒኖም አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ አውሪዶምሞ ልነበሩ ሰፍ ዘይብል ማዕቀብ ብብሬዚዳንት ትራምፕ ክላዓል እንከሎ ክብርኹም ዝተቐንጠጠ ሆይኑ እዩ ተሰሚዑና። አውየት ኡቱ ድፍረቶም! ትራምፕ ንስኹም መን ሙኻንኩም ዝዘንግዑ ይመስሉ። ልዩኽረይን ኻው ምንጋጋ ፑቲን ዘድሓንኩም ጀግና ትግራዋይ ብልፅግናዋይ ሙኻንኩም ስሒቶምዎ አለው እና እስቲ በዚአ ዘፈን ገይርና ንስኹም መን ሙኻንኩም ኻናስታውሶም።....
...
Zmeselo wrote: ↑28 Apr 2022, 11:08Ukraine Condemns Eritrea for visiting Crimea
http://www.madote.com/2014/06/ukraine-p ... r.html?m=1
8 years ago
During their working visit to Russia, the Eritrean delegation led by Foreign Minister Osman Saleh visited South Ossetia, Crimea and Abkhazia (without the FM and Yemane Gebreab) at the invitation of the Russian Federation. Photo: Eritrean delegation in South Ossetia
Yesterday, Ukraine's Ministry of Foreign Affairs issued a press statement protesting the visit of senior Eritrean officials to Crimea which came at the invitation of the Russian Federation. The statement said:
...MFA expresses its strong protest to Eritrean side over not approved by Ukraine visit on June 5-6, 2014 of Minister for Foreign Affairs of the State of Eritrea Osman Mohammed Saleh to the temporarily occupied by the Russian Federation the Autonomous Republic of Crimea.
Ukraine considers that visit as an unfriendly step, blatant disregard of international law by Eritrean side as well as a flagrant violation of Ukrainian sovereignty and domestic law, of the UN Charter and the UN General Assembly resolution "Territorial integrity of Ukraine" adopted on March 27, 2014, that may have deeply negative effect on further development of Ukrainian - Eritrean relations.
We call on the Eritrean side to respect strictly the territorial integrity and sovereignty of Ukraine and to comply with the international law.
Meleket wrote: ↑29 Apr 2022, 05:07ታድያ የዩክሬን ህዝብ ያሻዉ ማህበር ውስጥ የመግባት ዴሞክራሲያዊ መብቱን ለምንድን ነው የሚነፈግ?
ለምንስ በእውር ድንብስ በሚሳይል ይደበደባል?
ራሻ’ስ ለምን ልዑላዊ ሃገር ውስጥ ዘው ብላ ያሻትን ለማድረግ ትሞክራለች?
ዩክሬን ከራሻ ጋር አንድ አካል እሆናለሁ ብትል NATO ይህን የመሰለ አሰቃቂ ግፍ በዩክሬን ህዝብ ላይ ያደርግ ነበርን? ብለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ብንጠይቅ መቼም ነውር አይደለም፡ አይደል?![]()
ጉዳዩ እንዲህ ነውZmeselo wrote: ↑28 Apr 2022, 13:06. . . We noted the similarity of our views on the main current issues, including the importance of making international affairs more democratic and ensuring the right of nations to choose their own future and their political and socioeconomic development paths and models.. .
ራሻ፦ ተምበርከኩ
ዩክሬን፡ አንምበረከክምወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋ![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]Russia has now launched more than 1,900 missiles against Ukraine since the beginning of the February invasion.
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች
የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም
ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!
ዘለንስኪ ጀግና ነው!
ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!![]()


Digital Weyane wrote: ↑15 May 2026, 09:18አይተ መለኸትዋ፣ ኡቱ ንሶም ብኢደ ዋኒኖም አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ አውሪዶምሞ ልነበሩ ሰፍ ዘይብል ማዕቀብ ብብሬዚዳንት ትራምፕ ክላዓል እንከሎ ክብርኹም ዝተቐንጠጠ ሆይኑ እዩ ተሰሚዑና። አውየት ኡቱ ድፍረቶም! ትራምፕ ንስኹም መን ሙኻንኩም ዝዘንግዑ ይመስሉ። ልዩኽረይን ኻው ምንጋጋ ፑቲን ዘድሓንኩም ጀግና ትግራዋይ ብልፅግናዋይ ሙኻንኩም ስሒቶምዎ አለው እና እስቲ በዚአ ዘፈን ገይርና ንስኹም መን ሙኻንኩም ኻናስታውሶም።![]()
![]()
..


ውሾቹ አጥንት ግጠው ጠግብው በፎቶሾብ ሲጮሁ፡ ግመሎቹ ጉዟቸውን እንደቀጠሉ ለመግለጥ ያህል ነው!