Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15417
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19150
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » Yesterday, 22:16
ወይን ለለፉት 8 አመታት እየታገለ ነው። ፋኑዬ የወይንን ችቦ አማራ ላይ አብርቶ በቁንጫም በውርጭም እየተበላ እየተዋጋ የአብይ ጦር ወደ መቃብሩ ትግራይ አላስገባም ብሎ ትግራይን ከጦርነት ነፃ እንድትሆን አድርገዋል ይቀጥልበት። አንተም ስለትግራይ ጥላቻ ከምትሰብክ ትኩረትህን አራት ኪሎ ላይ ብታደርግ ይሻለሃል።
ሁሉ፥ አማረሽን ገብያ አታውጣት
ሁመራ አራት ኪሎ ስትል ቀኑ መሸባት
አራት ኪሎ ያለው ብልፅግና
ሁመራም ያለው ብልፅግና
አበረ አይገባውም ጭንቅላቱ ብራና
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15417
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » Today, 11:14
Axumezana,
የወያኔን የጠፋ ችቦ አበራለሁ የሚል ፋኖ የለም - እራሱ የወያኔ እርዝራዥ ብቻ መሆን አለበት እንጅ። ትግራይ ወያኔ አዝሎ፤ አማራ እርስት እና ህዝብ ራያ ኮረም አላማጣ ወልቃይት እና ሁመራ አይደለም ለመኖር ለማደር እና ለመዋል ይቸገራል። ተባይ ያዘለበትን አንቀልባ መጣል አለበት። ይህ ተባይ እንደገና በ17 መርፌ ድሪቶ እየጠቀምኩ እቀጥላለሁ ብሎ፤ እንደ አሜባ ለ3 ተከፍሎ ጸሀይ እንደ ነካው ተኋን ይተራመሳል።
እርዝራዥ ወያኔዎች የሚያላዝኑት እኮ አብይ አህመድ ተዋግተን እንጣል ሳይሆን፤ የአማራ መሬት እንውሰድ፤ ነፍሰ-ገዳይ ሳምሪ እንደገና ገብቶ አማራ ይግደል ነው። ይህን የሚደግፍ በፋኖ ስም የሚመጣ ከይሲ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ እንዳለው " በበሩ የሚገባ እርሱ የመንጋው እረኛ እንደሆነ ያውቃሉ - በጓሮ በር የሚገባው ተኩላ መሆኑን በጎቹ ይረዳሉ። "
የአማራ ህዝብ ትክክለኛ ፋኖ እና የወያኔ ተኩላ ድምጽ ለይቶ ያውቃል።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19150
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » Today, 17:23
አበረ ይች ግጥም ከመድገም በስተቀር ሌላ ማለት አልችልም:
ሁሉ አማረሽን ገብያ አታውጣት
ሁመራ አራት ኪሎ ስትል ቀኑ መሸባት
አራት ኪሎ ያለው ብልፅግና
ሁመራም ያለው ብልፅግና
አበረ አይገባውም ጭንቅላቱ ብራና
ብራና የፃፉበትን እንደያዘ አርጅቶና ነቀዝ በልቶት ዱቄት ይሆናል!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17827
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » Today, 18:25
ወያኔ ላለፉት 40 ዓመታት የትግራይ ህዝብ ጀርባ ላይ ተጣብቃ ስትተኩስና ስታስታኩስ ኖራ፣ አሁን ፕላኔት ሆቴል ውስጥ አድፍጣ ትግራይ ከእኔ ሌላ ወንድ የላትም እያለች የዘረፈችውን ንብረት እየዘረዘረች ዕሪታዋን ታቀልጠዋለች።
ትላንትና አቧራውን ከቤልጅጉ ላይ አራግፎ የተነሳው የአባቱ ልጅና መሪ አልባው ፋኖ ግን ፒፒን እያራወጠ በተራራውና በሸንተረሩ እንዲሁም በህዝቡ መሃል ይንጎማለላል።