Page 1 of 1

ትግራይ ግብፅና ኤርትራ ከሚዘውሩት ፅምዶ ከምትገባ ከፒፒ ጋር እርቅ ቢደርግ እምርጣሎሁ ! Axumezana the servant of Jesus Christ!

Posted: 22 Apr 2026, 05:52
by Axumezana
PP is EPRDF -TPLF led by incapable & failed leader Abiy . If Abiy is out of PP TPLF can rejoin EPRDF to create a better democratic & united party that will lead Ethiopia to greatness over the next 50 years.
ፋኑዬና OLA እንድ ላይ ሆነው
ህብረቢሄራዊ ፓርቲ መመስረት ነው
የሽፍትነት መንገድ የሙጥኝ ካሉ
በትረ ወይን አለች አመትም አይቆዩ
ኢሱም አበቃለት ጃጅተዊል አርጅቶ
ኤርትራም ለብሳለች አሮጌ ብትቶ
ህዝቧ ነፃ ይውጣ
እትዮጵያ ይእቶ

Re: ትግራይ ግብፅና ኤርትራ ከሚዘውሩት ፅምዶ ከምትገባ ከፒፒ ጋር እርቅ ቢደርግ እምርጣሎሁ ! Axumezana the servant of Jesus Christ!

Posted: 22 Apr 2026, 05:56
by Meleket
የት ወለም ዘለም ትላልህ፡/2/
አምሳለ ጦቢትን 'ሲድሩ' እያየህ።

Axumezana wrote:
22 Apr 2026, 05:52
PP is EPRDF -TPLF led by incapable leader Abiy . If Abiy is out of PP TPLF can rejoin EPRDF to create a better democratic & united party that will lead Ethiopia to greatness over the next years.
ፋኑዬና OLA እንድላይ ሆነው
ህብረ ቢሄራዊ ፓርቲ መመስረት ነው
Meleket wrote:
22 Apr 2026, 05:46
ቴዲ አፍሮ ግሩም ግጥም ዜማና ሙዚቃ’ውን አድምጠንለታል። ግሩም የጥበብ መንፈስ የፈሰሰበት ስራ ነው! በስራው የተሳተፉ አካላትን በሙሉ ለማመስገን እና በርቱ ለማለት ያህል ነው! እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የቴዲና የጓዶቹ ሙዚቃዊ የጥበብ ስራ ተመችቶናል! ጎበዞች!

ወርቅ ያበደረ ደርሶት አለት፡
እንዴት ይችላል ዝም ማለት።

አባይ ለዘዴው ባፍ ይቀድማል፡
አምኖ መከዳት እንዴት ያማል።

የት ወለም ዘለም ትላለህ፡/2/
አምሳለ ጦቢትን ስንድር እያየህ።

የት ወለም ዘለም ትያለሽ፡/2/
ዳግማዊት ሄዋንን ስንድር እያየሽ።

አለ ዛሬ እንደ ፀሃይ ጮራ፡
አይቸ አላቅም ውበት ሲያበራ።

ለመዝናናት ያህል፡ የብልጽግናው 'ዲያቆን' የቋጩትን የብልጥግኖቹን ግጥም አያይዘናል

የት ወለም ዘለም ትላለህ፡/2/
አምሳለ ‘ሉተር’ን ስንድር እያየህ። :mrgreen:

የት ወለም ዘለም ትያለሽ፡/2/
አምሳለ ‘ኤምሬትስ’ን ስንድር እያየሽ። :mrgreen:

Re: ትግራይ ግብፅና ኤርትራ ከሚዘውሩት ፅምዶ ከምትገባ ከፒፒ ጋር እርቅ ቢደርግ እምርጣሎሁ ! Axumezana the servant of Jesus Christ!

Posted: 22 Apr 2026, 06:07
by Axumezana
የቴዲ አፍሮ ዘፈን ምንጩ በ "ቶ" ሰም ከሚያጭበረብረው የግብፅ መንፈስ ነው!

Re: ትግራይ ግብፅና ኤርትራ ከሚዘውሩት ፅምዶ ከምትገባ ከፒፒ ጋር እርቅ ቢደርግ እምርጣሎሁ ! Axumezana the servant of Jesus Christ!

Posted: 22 Apr 2026, 07:06
by Meleket
ወይድ አንተ አታስቆጥረኝ ደም አጥንቴን፡
እኔ አውቀው የለም ወይ ማንነቴን።

EGYPTIAN CROSS

A pagan emblem, also known as "ankh," whose ancient meaning was "life." the top of the perpendicular bar was looped, the ends centered at the junction of the sidearms. Later the Christians made it a symbol of supernatural life that Christ merited by his cross.


Crux Ansata


https://en.wikipedia.org/wiki/Ankh

A crux ansata in Codex Glazier, a Coptic manuscript of the New Testament, 4th to 5th century AD


Axumezana wrote:
22 Apr 2026, 06:07
የቴዲ አፍሮ ዘፈን ምንጩ በ "ቶ" ሰም ከሚያጭበረብረው የግብፅ መንፈስ ነው!
እነ ቴዲ አፍሮ ‘አንሳው’ ሲሉ እነ Axumezana እና የብልጽግና ዲያቆኖች ‘ኢንሳው