Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ እጥረት/ውድነት የሌለው ለምንድን ነው?

Post by Horus » 14 Apr 2026, 14:29

ትክክለኛ መሪዎች ስለአሏት ነው!

በኤሌክትሪክ መኪና ኢትዮጵያ የምትሰለፈው ከሰሜን አውሮፓ ጋር ነው!

ይህ መሪነት ነው!

ያዲሳባ ዝመናም ተመሳሳይ የትክክለኛ አመራር ጥያቄ ነው



Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ እጥረት/ውድነት የሌለው ለምንድን ነው?

Post by Horus » 14 Apr 2026, 15:22

ፊፊዬ
አገር ሳይኖርሽ ስለነዳጅ መጨነቅ ምን ሊያረግልሽ? አይደለም ባለመኪና ኳስ ተጫዋች የማይኖርባት የተረገመች ምድር! አሳዛኝ ምስኪን


Post Reply