Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር

Post by Meleket » 30 Mar 2026, 03:16

በነገራችን ላይ” ስለ በ Art Tv ቆይታቸውና እይታቸውን በነጻነት በማካፈላቸው ወላጃቸውን በአረመኔው ደርግ የተነጠቁት ‘ልዑሉ’ን እንዲሁም ብርቁን ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌንና Art Tvን ጭምር አመስግነናል። ሙሉ ጤናና ረዢም ሕይወትም ለልዑሉም ለደረጀም [ትጉውንና ታታሪውን ጋዜጠኛ ደረጀንም ቤትና መኪና ለሸለሙት አካላት ጭምር] ከነቤተሰቦቻቸው ተመኝተንላቸዋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደወ ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

በነገራችን ላይ” ታሪክ አዋቂዎች ነጻ እይታቸውን እንዲህ እንደ'ልዑሉ' ሲያካፍሉ ግሩም ነው። ለቀጠናችን ግዙፍ ታሪክም የራሱ አስተዋጽኦ እንዳለው ማወቅም ተገቢ ነው። አይመስላችሁምን?

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር

Post by Selam/ » 30 Mar 2026, 07:17

Enlightening, thanks for sharing.
MINILIK SALSAWI wrote:
30 Mar 2026, 02:50

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11655
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር ክፍል 2

Post by MINILIK SALSAWI » 30 Mar 2026, 15:18

ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር PART TWO : viewtopic.php?f=2&t=378036




Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር

Post by Meleket » 06 Apr 2026, 05:13

አስፋወሰን አሥራተ እንደ ስሙ ሆኖ፡
አድማሱን አሰፋ ቅንነት ተክኖ፡
ነገሠ ሰማይ ላይ በምድር መንኖ።


ቢታይ ቅንነቱ ብስለቱ ተገልጦ፡
ኢትዮጵያዊ ሁሉ፡ ሰማ ዓይኑን አፍጥጦ።

ረዢም ዕድሜ ጤና ስንመኝለት፡
ስላየን ብቻ ነው በሱ ቅንነት፡
ፈጣሪ ይሙላለት የልቡን መሻት።

ክፍል ሁለትን አድምጠናል፡ ግሩም ትረካና ስራ ነው። የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታና ምስጋና ይድረሳችሁ ደረጀና “ልዑሉ”፡ ኣርትስ ቲቪ እና ጃምቦዎች ጭምር!


Meleket
Member+
Posts: 5069
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል አስፋወሰን አሥራተ ከደረጀ ኃይሌ ጋር

Post by Meleket » 09 Apr 2026, 02:38

Meleket wrote:
06 Apr 2026, 05:13
አስፋወሰን አሥራተ እንደ ስሙ ሆኖ፡
አድማሱን አሰፋ ቅንነት ተክኖ፡
ነገሠ ሰማይ ላይ በምድር መንኖ።


ቢታይ ቅንነቱ ብስለቱ ተገልጦ፡
ኢትዮጵያዊ ሁሉ፡ ሰማ ዓይኑን አፍጥጦ።

ረዢም ዕድሜ ጤና ስንመኝለት፡
ስላየን ብቻ ነው በሱ ቅንነት፡
ፈጣሪ ይሙላለት የልቡን መሻት።

ክፍል ሁለትን አድምጠናል፡ ግሩም ትረካና ስራ ነው። የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታና ምስጋና ይድረሳችሁ ደረጀና “ልዑሉ”፡ ኣርትስ ቲቪ እና ጃምቦዎች ጭምር!

Post Reply