-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
የጌቶቻችን አገር አረብ ኤምሬትስ እየነደደች ነው። የሱዳን ሕዝብ ሀዘኑን እየገለፀ ነው።
ከብልፅግና ወንድሞቼ ጋር ሙሾ አውራጅ ሆነን ብሄራዊ ሃዘን ተቀምጠናል። በጣም ከባድ ሀዘን ላይ ነን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የጌቶቻችን አገር አረብ ኤምሬትስ እየነደደች ነው። የሱዳን ሕዝብ ሀዘኑን እየገለፀ ነው።
ትግራይን ከድቶ የብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀለው ወንድማችን Mesob ወይም Axumezana በጌቶቹ አገር አረብ ኤምሬትስን በደረሰው አደጋ የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን በእንባ ታጅቦ እየገለፀ ይገኛል። ወንድ ልጅ እንደዚህ ሲያለቅስ የምር ይከፋኛል!