
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10092
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
አባ ደምር፣ አውሮፕላኑ ወይስ ሄሊኮፕተሩ ይምጣሎት? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ


-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10092
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
የማይተኛው የብልፅግና ካድሬአችን almaze ከፋኖና ከህወሓት ጋር ሊዋጋ ክንዱን አፈርጥሞ፣ ኮምፒውተሩን ወልውሎ ፣ ሞኒተሩን ገጣጥሞ፣ መዳፊቱን አጉርሶ ፣ ኪይቦርዱን ለጉሞ ተነስቷል። የሚያስቆመው ያለ አይመስልም ገስግሷል። ድል ለኤምሬቶች!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10092
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
<<ኤምሬት ትስዕር>> የሚለው ሃይለ ቃል ሁሌም ከአፉ የማይጠፋው ጀግናው ወንድማችን almaze በዚህ ሰአት ከባድ ፈተና ውስጥ እንዳለ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። አይዞህ ልንለው ፣ ልናበረታው እና ከጎኑ ልንሆን ይገባል ብዬ አስባለሁ። ኤምሬት ትስዕር!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10092
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: በኤምሬት የሚመራው የብልፅግና ሠራዊት በደረሰበት ከባድ ምት ከጦር ሜዳ እየሸሸ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ውጊያውን ብንሸነፍም ጦርነቱን ለማሸነፍ ቁልፉ በ almaze እጅ ነው።
